ዜና
• ስጋት ከተጋረጠባቸው 14 ሀገራት ውስጥ ተካታለች• ሴኔጋል፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ሞዛምቢክ በዕዳ ተዘፍቀዋል የውጪ ብድር እዳ ኢኮኖሚያቸውን ሊፈታተን ይችላል የሚል ስጋት ከተጋረጠባቸው 14 የአለም አገራት ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗን ዘ ጋርዲያን የአለም ባንክን ሪፖርት ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ በአሁን ወቅት ኢትዮጵያ ከፍተኛ የብድር እዳ…
Read 7219 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ3ኛው ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ለልማት ኮንፈረንስ ላይ ለመካፈል ለመጡ ንግዶች የአገር ውስጥ ጉብኝት ልዩ ፓኬጅ አዘጋጅቶ የቱሪስት መስህብ የሆኑ ስፍራዎችን እንዲጎበኙ እያደረገ ነው፡፡ አየር መንገዱ ፓኬጁን ያዘጋጀው ዩኔስኮ እውቅና ሰጥቷቸው በዓለም ቅርስነት የመዘገባቸውንና የአውሮፓ የቱሪዝምና ንግድ ም/ቤት…
Read 10787 times
Published in
ዜና
Saturday, 18 July 2015 10:19
መድረክና ሰማያዊ፤ በአባሎቻችን ላይ ግድያና እስር እየተፈፀመ ነው ሲሉ አማረሩ
Written by Administrator
ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከግንቦቱ ምርጫ በኋላ አባሎቻቸውና ደጋፊዎቻቸው ላይ ግድያ፣ እስራትና እንግልት እየተፈፀመባቸው መሆኑን የገለፁ ሲሆን መድረክ 5 አባሎቹ እንደተገደሉበት ስታውቋል። ሰማያዊ ፓርቲም በአባላቱ ላይ እየተፈፀመ ነው ያለው ግድያ፣ እስርና እንግልት በአስቸኳይ እንዲቆም ሰሞኑን ጠይቋል፡፡ ድረክ በሰጠው በመግለጫ፤ በደቡብና በኦሮሚያ ክልሎች…
Read 2733 times
Published in
ዜና
ከአፍሪካ 7ኛ ደረጃ ተሰጥቷታል (አፍሪካን ክራድል) ኢትዮጵያ በዓለም የሀብት ደረጃ ከ184 ሃገራት 171ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠች ሲሆን የመንግስት ሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት “አፍሪካን ክራድል” የተሰኘ ድረገፅን ጠቅሶ ከአፍሪካ 10 ሀብታም ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ በ7ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ብሏል። የዓለም የሃብት ደረጃ…
Read 12611 times
Published in
ዜና
አትሌት ሃይሌ ገብረ ስላሴ በኬንያ ሰላምን ለማስፈን ታስቦ በተዘጋጀውና በአጠቃላይ 800 ኪሎ ሜትሮችን በሚሸፍነው የሰላም ጉዞ የተሰኘ የታዋቂ አትሌቶች የእግር ጉዞ ላይ እንደሚሳተፍ ዘ ጋርዲያን ረቡዕ ዘገበ፡፡“የዜጎች መገደልና ከመኖሪያ ቤታቸው መፈናቀል በሁላችንም ልብ ውስጥ ጥልቅ ሃዘን የሚፈጥር ነገር ነው” ሲል…
Read 2124 times
Published in
ዜና
ኢትዮጵያ የግመል ወተት ወደ ውጭ በመላክ እየተገባደደ ባለው የበጀት ዓመት ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ እንደምታገኝ የስጋና ወተት ልማት ኢንስቲትዩት መረጃ ጠቆመ፡፡ የግመል ወተት ወደ ውጪ ቢላክ ከፍተኛ ጥቅም እንደሚያስገኝ ተገንዝባ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ 3 የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት በመላክ ገቢ…
Read 2799 times
Published in
ዜና