ዜና

Rate this item
(22 votes)
ከአፍሪካ 7ኛ ደረጃ ተሰጥቷታል (አፍሪካን ክራድል) ኢትዮጵያ በዓለም የሀብት ደረጃ ከ184 ሃገራት 171ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠች ሲሆን የመንግስት ሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት “አፍሪካን ክራድል” የተሰኘ ድረገፅን ጠቅሶ ከአፍሪካ 10 ሀብታም ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ በ7ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ብሏል። የዓለም የሃብት ደረጃ…
Rate this item
(3 votes)
አትሌት ሃይሌ ገብረ ስላሴ በኬንያ ሰላምን ለማስፈን ታስቦ በተዘጋጀውና በአጠቃላይ 800 ኪሎ ሜትሮችን በሚሸፍነው የሰላም ጉዞ የተሰኘ የታዋቂ አትሌቶች የእግር ጉዞ ላይ እንደሚሳተፍ ዘ ጋርዲያን ረቡዕ ዘገበ፡፡“የዜጎች መገደልና ከመኖሪያ ቤታቸው መፈናቀል በሁላችንም ልብ ውስጥ ጥልቅ ሃዘን የሚፈጥር ነገር ነው” ሲል…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ የግመል ወተት ወደ ውጭ በመላክ እየተገባደደ ባለው የበጀት ዓመት ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ እንደምታገኝ የስጋና ወተት ልማት ኢንስቲትዩት መረጃ ጠቆመ፡፡ የግመል ወተት ወደ ውጪ ቢላክ ከፍተኛ ጥቅም እንደሚያስገኝ ተገንዝባ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ 3 የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት በመላክ ገቢ…
Rate this item
(17 votes)
• መንግስት የክሱ መቋረጥ የኦባማ ተጽዕኖ ውጤት አይደለም አለ• ለክሱ መቋረጥ ምክንያት አለመቅረቡ መልሶ ለመክሰስ ያመቻል ተባለ• 6 የኦሮሞ ተወላጅ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም ሰሞኑን ተፈተዋል መንግሥት ከአንድ ዓመት በፊት በሽብር ጠርጥሬያቸዋለሁ ብሎ ክስ ከመሰረተባቸው ጋዜጠኞችና ማሪያን መካከል የአምስቱን ክስ አንስቶ ሰሞኑን…
Rate this item
(7 votes)
የአመራር ሽኩቻው በምርጫ ቦርድ እልባት አግኝቶ ወደ ምርጫ ውድድር የገባው የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ በድጋሚ የአመራር ውዝግብ የተነሳበት ሲሆን ፕሬዚዳንቱ አቶ አበባው መሃሪ ስልጣናቸውን እንዲለቁ ተጠይቀዋል፡፡ አቶ አበባው በበኩላቸው፤ “አሁን ጠቅላላ ጉባኤ የመጥራት እቅድ የለኝም፤ መሪ የሚመርጠው ጠቅላላ ጉባኤው…
Rate this item
(4 votes)
የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች በገንዝብ ምዝበራ፣ በህገ ወጥ ሰነዶች ዝግጅትና በፓርቲ ስም ግለሰቦችን ወደ ውጭ ሃገር ልኮ ጥገኝነት በማመቻቸት እርስ በርስ እየተወነጃጀሉ ሲሆን የፓርቲው ላዕላይ ም/ቤት፣ ዋና ፀሐፊውን እና የህግ ክፍል ኃላፊ የነበሩትን አመራሮች ከፓርቲው ባሯል፡፡ ባለፈው ሰኔ 22…