ዜና
መኖሪያ ቤቶችንና ንብረቶችን በኢንተርኔት መሸጥና መግዛት የሚያስችል ዘመናዊ የግብይት ሥራየሚያከናውን “ላሙዲ” የተባለ አለምአቀፍ የኦንላይን ሪልስቴት ኩባንያ ሥራ ጀመረ፡፡ደንበኞች ንብረታቸውን በቀላሉ ለመሸጥና ለመግዛትያስችላቸዋል የተባለው ዘመናዊው የኢንተርኔት መገበያያበኢትዮጵያ ሥራ መጀመሩን አስመልክቶ ከትናንት በስቲያበኩባንያው ቢሮ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይእንደተጠቆመው፤ በአገሪቱ ሪልእስቴቶች ከጊዜ ወደ…
Read 1597 times
Published in
ዜና
ዛሬ በአቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ይጀመራል የክረምቱን መግባት ተከትሎ በመዲናዋ ታላቅ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ዘመቻ አርሴማ በሚል የተዘጋጀ ሲሆን ዛሬ በአቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አካባቢ ተከላው ይጀመራል፡፡ ወደ 150 ሰው ገደማ ይሳተፍበታል ተብሎ በሚጠበቀው የችግኝ ተከላ ፕሮግራም፤ከአቡነ ጴጥሮስ እስከ ፖሊስ ክበብ ባለው…
Read 1872 times
Published in
ዜና
“በኢትዮጵያ ስላለው የመብት ረገጣ 90 ሚሊዮን ህዝብ ምስክር ነው”- ለእድገታችን አሜካ ምስክር ሆነችልን ማለት ውጤት አያመጣም - ዶ/ር መረራ በአለማቀፍ ታላላቅ የሚዲያ አውታሮች መነጋገሪያ ሆኖ የዘለቀው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያን የመጐብኘት ውጥን አሜሪካ አምባገነን መንግስታትን ከመደገፍ የመነጨ በመሆኑ እምብዛም…
Read 8323 times
Published in
ዜና
Saturday, 04 July 2015 09:56
የመንበረ ፓትርያርክ ቅ/ማርያም ገዳም ሰበካ ጉባኤ “ለሕይወት የሚያሰጋ የአድማ እንቅስቃሴ እየተደረገብኝ ነው” አለ
Written by Administrator
የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ መቀመጫ የኾነችው የቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ፥ ጥፋቶች ታርመው ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራር እንዳይሰፍን በሚሹ ጥቂት የአስተዳደር ሰራተኞች፣ በህይወት ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር ከአድማ ያልተናነሰ እንቅስቃሴ እየተደረገበት መኾኑን አስታወቀ፡፡ የመልካም አስተዳደር ጅምሩን ከፍጻሜ ለማድረስ የቤተ ክርስቲያኒቱ…
Read 4614 times
Published in
ዜና
ከውጭ የሚገባውን የቢራ ገብስ ምርት እስከ መጪዎቹ ሁለት አመታት ሙሉ በሙሉ ለማስቀረት ታስቦ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በመተግበር ላይ በሚገኘው ፕሮጀክት ውጤታማ የሆኑ አርሶ አደሮች ተሸለሙ፡፡ ክሪኤት የተባለውና ላለፉት ሁለት አመታት በዞኑ ሲተገበር የቆየው ፕሮጀክቱ፤ የተሻሻለና ጥራት ያለው የቢራ ገብስ…
Read 2005 times
Published in
ዜና
የጆሊ ጁስ አምራች የሆነው ቴስቲ ፉድስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግ. ኩባንያ፤ በጥራት የስራ አመራር ብቃት ጥራቶችን አሟልቶ አለማቀፉን የISO 9001/2008 ሰርተፊኬት ተሸላሚ መሆኑን የኩባንያው ሃላፊዎች ገለጹባ የተለያዩ የሚበጠበጡ የዱቄት ጣፋጭ መጠጦችንና ቴስቲ ስናክን የሚያመርተው ኩባንያው፤ የአለማቀፉ ጥራት ተሸላሚ መሆኑ፣ ምርቶቹን ወደ…
Read 1705 times
Published in
ዜና