ዜና
Saturday, 20 June 2015 09:50
የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን አካላት በወቅታዊ ጉዳዮች እያነጋገረ ነው
Written by Administrator
ማኅበረ ቅዱሳንን በመወንጀል ‹‹ወጣቶቹን ሰብስባችሁ እሰሩልን›› ያሉ አስተዳዳሪዎች የፖሊስ እና የደኅንነት አካላትን በተባባሪነት ወቀሱ‹‹ማኅበረ ቅዱሳንን እንደተቋም መወንጀል አትችሉም፤ ፖሊስ የእናንተ ብቻ አይደለም፤ መጀመሪያ ራሳችኹን ፈትሹ›› /ዶ/ር ሺፈራው ተክለ ማርያም በሙስና መንሰራፋት፣ በመልካም አስተዳደር እና በፍትሕ ዕጦት ሳቢያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ…
Read 5939 times
Published in
ዜና
ሬዲዮ ጣቢያው ሊታገድ እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ደርሶታል በዛሚ 90.7 ሬድዮ በሚተላለፈው የኢትዮፒካሊንክ ፕሮግራም በሚቀርበው “ውስጥ አዋቂ” የተሰኘ ዝግጅት በተደጋጋሚ ስሜ ጠፍቷል ያለው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ፤ ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አቤቱታ ማስገባቱን ተከትሎ ዛሚ ሬዲዮ እና ባለስልጣኑ እየተወዛገቡ ነው፡፡ በተለያዩ ፊልሞች እና የቴሌቪዥን…
Read 4843 times
Published in
ዜና
በሜኤሶ ደዋሌ የባቡር መስመር የእሳተ ጐሞራ ሥጋት አለ በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እየተተገበሩ ያሉት የሃዲድ መስመር ዝርጋታዎች በውሉ መሰረት እየተከናወኑ መሆናቸውን ለማረጋገጥና የጥራት ደረጃቸውን ለመከታተል የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ተቋራጮቹ ከቻይንኛ ወደ እንግሊዝኛ አስተርጉመው ለማቅረብ ባለመፈለጋቸው በሥራው ላይ እንቅፋት መፍጠሩ ተገለፀ፡፡ የፌደራል…
Read 5482 times
Published in
ዜና
መኖሪያ ቤታቸውን በ15 ቀን ውስጥ እንዲለቁ ታዘዋል “እኔ ሣላውቅ በስሜ በታተመ መፅሃፍ ሃሳቤን ተዘርፌያለው” ያሉት የፍልስፍና ምሁሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሠፋ፤ መብቴን ለማስከበር በፍ/ቤት ክስ እመሰርታለሁ አሉ፡፡ መሐመድ ሀሰን በተባለ ፀሐፊ አማካኝነት “የዳኛቸው ሃሳቦች” በሚል ርዕስ ታትሞ በ80 ብር እየተሸጠ ነው…
Read 7800 times
Published in
ዜና
በጎተራ የሚገነባው መንደር 4 ቢሊዮን ብር ተመድቦለታል ሲኖማርክ የተባለው የሪልስቴት አልሚ ኩባንያ፤ በኢትዮጵያ ትልቁን የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። ኩባንያው በ4 ቢሊዮን ብር ወጪ ጎተራ አካባቢ ሊያስገነባው ያቀደው የሪልስቴት መንደር “ሮያል ጋርደን” የሚል ስያሜ ያለው ሲሆን፣…
Read 4985 times
Published in
ዜና
መንግስት ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ከተፈጠረባቸው የመን፣ ሊቢያ እና ደቡብ አፍሪካ እስካሁን ወደ 4ሺህ ገደማ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከትናንት በስቲያ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤ በየመን ግጭት ከተፈጠረ ጊዜ አንስቶ ላለፉት ወራት፣ከ3800…
Read 1668 times
Published in
ዜና