ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ባለፈው ዓመት ሐምሌ መጨረሻ ላይ ጀምሮ ያቋረጠውን 8400 አጭር የፅሁፍ መልዕክት ሎተሪ (SMS) ከነገ አንስቶ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ሎተሪው በየቀኑ የሚበረከቱ የሳምሰንግ ሞባይሎች፣ በየሳምንቱ የሚበረከቱ ቶሺባ ላፕቶፖችና 21 ፍላት ስክሪን ቲቪዎች ሲኖሩት፣ በየ15 ቀኑ የሚወጡ የልብስ ማጠቢያ…
Rate this item
(26 votes)
በሊቢያ ከተገደሉት ውስጥ 5ቱ የጨርቆስ ወጣቶች ናቸውልጆቻቸው ሊቢያ የሄዱባቸው ወላጆች በጭንቀት ተወጥረዋል በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ በደረሰው ዘረኛ ጥቃት ማግስት፣ በሊቢያ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ የተፈፀመው የአሸባሪ ቡድኑ አይኤስአይኤስ ዘግናኝ ግድያ፤ የኢትዮጵያውያንን ሐዘንና ቁጭት መራር አድርጎታል፡፡ እስካሁን የዘጠኙ ሟቾች ማንነት…
Rate this item
(12 votes)
ባለፈው እሁድ ከሊቢያ ወደ ጣሊያን ከ900 በላይ የተለያዩ አገራት ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ በሜዲትራኒያን ባህር የመስጠም አደጋ በደረሰባት ጀልባ ከሞቱት መካከል አንዱ በአዲስ አበባ የኮተቤ ነዋሪ የነበረው እንዳልካቸው አስፋው ይገኝበታል፡፡ በታክሲ ረዳትነትና ሹፌርነት ይተዳደር የነበረው እንዳልካቸው፤ ኑሮን ለማሸነፍ የተሻለ ስራ ፍለጋ…
Rate this item
(6 votes)
ከ2 ዓመት በላይ ወጣቷ የት እንደገባች አልታወቀም ኤጀንሲው የተጣለበት የፈቃድ እገዳ ተግባራዊ አልሆነም ከሁለት ዓመት በፊት አል-ኢስማኤል በተባለ የውጪ አገር የግል ሥራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ በኩል በሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኮንትራት ውሏ ፀድቆ ወደ ሳውዲ አረቢያ የተላከችው ወጣት ደብዛ…
Rate this item
(7 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ ከመንግስት የቀረበበትን ውንጀላ ተቃውሟል በአሸባሪው ቡድን IsIs ታጣቂዎች አሰቃቂ ግድያ የተገፀመባቸው ኢትዮጵያውያን ሰማዕታትን ለመዘከርና ሽብርተኝነትን ለማውገዝ ባለፈው ረቡዕ መንግስት በጠራው ህዝባዊ ሰልፍ ላይ ተቃዋሚ ከፀጥታ ሃይሎች ጋር የፈጠሩት ግጭት የዓለም አቀፍ ሚዲጠያዎችን ትኩረት ስቧል፡፡በእለቱ በአልጀዚራ በተላለፈ ዘገባ፤ ህዝቡ…
Rate this item
(6 votes)
ላለፉት አራት ዓመታት ለንባብ ሊበቃ የቆየው የ“ቆንጆ” መፅሄት ባለቤትና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ካሳ ባለፈው ረቡዕ አገር ጥሎ መሰደዱን ምንጮች አዲስ ለአድማስ ገለፁ፡፡ ጋዜጠኛው በተለያዩ ጊዜያት የመንግስት ደህንነቶች ቢሮው ድረስ በመሄድ ዛቻና ማስፈራራት ስላደረሱበትና ጉዳዩ ከአቅሙ በላይ በመሆኑ አገሩን ጥሎ…