ዜና

Rate this item
(7 votes)
ሲኒማ ቤቱ ህገወጥ የንግድ አሰራርን ይከተላል ተብሏልየንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን አቃቤ ህግ፤ በሴባስቶፖል ኢንተርቴይንመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ላይ ክስ መሰረተ። ክሱ የተመሰረተውና የታየው ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ረፋድ ላይ በባለስልጣኑ አስተዳደር ችሎት ሲሆን የባለስልጣኑ አቃቤ ህግ ሴባስቶፖል በፈጸመው ፀረ…
Rate this item
(4 votes)
በማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ በየሳምንቱ ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው “ፍቱን” መጽሄት ከህትመት ታገደች፡፡ በአገሪቱ የሚገኙ የግልም ሆነ የመንግስት ማተሚያ ቤቶች መፅሔቷን እንዳያትሙ ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ባስተላለፈው መልዕክት የመፅሄቷን አሳታሚ አቶ ፍቃዱ በርታን ለጥያቄ ቢፈልጓቸውም ሊያገኟቸው አለመቻላቸውን…
Rate this item
(0 votes)
ተመላሽ ኢትዮጵውያኑ በማቆያ ውስጥ ተቀምጠው ክትትል እየተደረገባቸው ነው የበሽታው ምልክት የታየባቸው ሰዎች ወደ አገር ውስጥ አይገቡም ተብሏል፡፡ በሽታው ወደ አገር ውስጥ ቢገባ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ሁኔታዎች ተመቻችተዋል፡፡ በምዕራብ አፍሪካ አገራት በድንገት ተከስቶ ለሺዎች ሞት ምክንያት የሆነውና ዓለምን ስጋት ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
“የኛ” የሬዲዮ ፕሮግራም አምስተኛ ሲዝን ጀምሯልታዋቂ ድምጻውያን ለመሆን በሚጥሩ አምስት ወጣት ሴቶች የህይወት ውጣውረድ ዙሪያ የሚያጠነጥነው “የኛ” ፊልም ከዛሬ ጀምሮ በአማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች ለእይታ እንደሚበቃ ፕሮዲውሰሮቹ አስታወቁ፡፡ፊልሙ በክልሉ በሚገኙ 26 ከተሞች በትምህርት ቤቶችና የማህበረሰብ አዳራሾች ውስጥ በነጻ እንደሚታይና 40ሺህ…
Rate this item
(8 votes)
በቅርቡ በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ መቀነሱን ተከትሎ በትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ ላይ ቅናሽ ቢደረግም በፋሲካ ገበያ የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ማሳየቱን ሸማቾችና ነጋዴዎች ተናገሩ፡፡የአዲስ አድማስ ሪፖርተሮች በአዲስ አበባ በሚገኙ የተለያዩ የገበያ ስፍራዎች ተዘዋውረው ባደረጉት ቅኝት፤ ሠንጋ በሬዎች ከ8ሺህ እስከ 17 ሺህ…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻይና በየአመቱ በሚካሄደው “ኢንደስትሪ ጎልደን ቼር አዋርድስ” በተሰኘ አለማቀፍ ሽልማት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ ተብሎ ለሁለተኛ ጊዜ መሸለሙን አስታወቀ፡፡አየር መንገዱ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፤ ለስምንተኛ ጊዜ በተካሄደውና በአለማቀፍ ደረጃ የላቀ አፈጻጸም ያሳዩ አየር መንገዶች፣ ሆቴሎች፣ የጉዞ ወኪሎችና የቱሪዝም…