ዜና

Rate this item
(23 votes)
ጥቅል የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ሽፋንን ለማሳካት ተቃርባለች “ትምህርት ለሁሉም” በሚል መርህ ከ2000 እስከ 2015 እ.ኤ.አ በአለማቀፍ ደረጃ የተያዘውን የትምህርት ተደራሽነት ግብ ኢትዮጵያ በሁሉም መመዘኛዎች ዝቅተኛ ውጤት በማምጣት ማሳካት አለመቻሏን ዩኔስኮ በግሎባል ሞኒቴሪንግ ሪፖርቱ ይፋ አደረገ፡፡ ሃገሪቱ በሁሉም መመዘኛዎች ስኬታማ ባትሆንም…
Rate this item
(10 votes)
30 ኢትዮጵያውያን ከየመን ጅቡቲ ገብተዋል በየመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ የተፈፀመው ጥቃት በማን እንደተፈፀመ እየተጣራ እንደሆነና ከየመን ወደ አገራቸው ለመመለስ በኤምባሲው በኩል ከተመዘገቡ ኢትዮጵያውያን ውስጥ 30 ዜጎች ጅቡቲ መድረሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ በየመን…
Rate this item
(10 votes)
‹‹የሥነ ምግብ ጥናቱ የትኛውንም ሃይማኖት በተለየ የሚመለከት አይደለም›› /አስተባባሪው/ ‹‹ሥጋወደሙን ከምግብ መቁጠር ሃይማኖታዊ ነጻነትንና ሥርዓትን የሚፃረር ነው›› /ምእመናን/ ከውልደታቸው እስከ ስድስት ወራት ዕድሜአቸው ድረስ ያሉ የአገሪቱ ሕፃናት፣ ከእናቶቻቸው ጡት ወተት ውጭ ተጨማሪ ነገር ስለመውሰዳቸው የዳሰሳ ጥናት ለማካሔድ በሚል ለመረጃ ሰብሳቢዎች…
Rate this item
(13 votes)
ከኦባማ ቀጥሎ በአሜሪካ ከፍተኛው ደመወዝ ተከፋይ ነበሩከ2ሺ በላይ የተሳኩ ቀዶ ህክምናዎችን አከናውነዋል ወንድሞቻቸው፡- ፕሮቶን፣ ኒውትሮን፣ ዲዩትሮን፣ ኤሌክትሮን እና ፖሲትሮን ይባላሉትውልደ ኢትዮጵያዊው ዶክተር ኤሌክትሮን ክበበው፤ ለ33ኛ ጊዜ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የ2015 “የዓመቱ የዓለማችን ልዩ ስም” ውድድር ላይ ከፍተኛ ድምጽ በማግኘት በቀዳሚነት…
Rate this item
(12 votes)
ከ20 ሺህ ሰው በላይ የሚታደምበት ትልቅ ኮንሰርት ይካሄዳልበገርጂ ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት የሚተከለው የሬጌው ንጉስ የቦብ ማርሌይ ሃውልት የዳግማይ ትንሳኤ ዕለት እንደሚመረቅ ታዋቂው ድምፃዊ ዘለቀ ገሰሰ፣ የአርቲስቶች ማናጀር አዲስ ገሰሰና የኪነ-ጥበብ አድናቂው አዋድ መሃመድ ሰሞኑን በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቁ፡፡…
Rate this item
(8 votes)
በድሬደዋ ከተማ ጋብቻ በፈፀሙ በሁለተኛው ወር ሚስቱን በእለታዊ ግጭት ተነሳስቶ በአሰቃቂ ሁኔታ በዱላና በድንጋይ ደብድቦ የገደለው ግለሰብ የእድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተፈረደበት፡፡ ረመዳን ዳዊ አህመድ የተባለው የ40 አመት ጐልማሣ፤ የካቲት 15 ቀን 2007 ዓ.ም ወንጀሉን ከፈፀመ በኋላ ከአካባቢው በመሠወር አለማያ…