ዜና

Rate this item
(10 votes)
 ከዚህ በፊትም መታጠቢያ ክፍል ውስጥ ያገኘችውን የአልማዝ ቀለበት ለባለቤቱ መልሳለች-በኳታር በመታጠቢያ ቤት ውስጥ ያገኘቻቸውን 129 ሺህ ዶላር የሚያወጡ ሁለት የአልማዝ የጣት ቀለበቶች ለባለቤቶቹ ያስረከበችው ኢትዮጵያዊት የጽዳት ሰራተኛ፣ ላሳየችው ታማኝነት በአሰሪዎቿ መሸለሟን ዶሃ ኒውስ ዘገበ፡፡አንድነት ዘለቀው የተባለችው የ32 አመት ኢትዮጵያዊት የጽዳት…
Rate this item
(5 votes)
የ1997 ዓ.ም የኮንዶሚኒየም ቤት ፈላጊዎች ምዝገባ ሂደት የተወሳሰቡ ችግሮች የነበሩበት በመሆኑ ለተመዝጋቢዎች የመረጃ ሰነድ መጥፋትና አሁን ድረስ ለዘለቁ በርካታ ቅሬታዎች መነሻ ሆኗል ተባለ፡፡ በወቅቱ ምዝገባው በአዲስ አበባ አስሩም ክፍለከተሞችና በሌሎች ተቋማት የተከናወነ ሲሆን ሁሉም ወገን የምዝገባ ተራ ቁጥሮችን ከ001 የጀመሩ…
Rate this item
(11 votes)
የሠማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ባለፈው ሳምንት ወደ አሜሪካ ሊጓዙ ሲሉ ቦሌ አየር ማረፍያ ላይ ፓስፖርታቸው ተወስዶ ከጉዟቸው ተስተጓጉለው የነበረ ሲሆን ሰሞኑን ፓስፖርታቸው እንደተመለሰላቸው ገለፁ፡፡ ፓስፖርታቸው ለምን እንደተወሰደባቸው አሁንም ድረስ እንዳልተገለፀላቸው የጠቆሙት ኢንጂነሩ፤ በፓስፖርቱ መወሰድ የተስተጓጐለውን የፓርቲያቸውን የአሜሪካ ስብሰባ…
Rate this item
(4 votes)
የየመን ሁቲዎች በባብኤል መንደብ በሚገኙ ደሴቶች ላይ ያከማቹት ከባድ የጦር መሳሪያ በአለምአቀፉ የመርከብ እንቅስቃሴ ላይ ስጋት እንደጋረጠ የጠቆመችው ጅቡቲ፤ በሳዑዲ አረቢያ የሚመራውና የመን ላይ ወታደራዊ እርምጃ በመውሰድ ላይ የሚገኘው ጥምር ሀይል እንዲያስወግደው ጠየቀች፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ብዙ የባህር ላይ እንቅስቃሴዎችን…
Rate this item
(23 votes)
ጥቅል የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ሽፋንን ለማሳካት ተቃርባለች “ትምህርት ለሁሉም” በሚል መርህ ከ2000 እስከ 2015 እ.ኤ.አ በአለማቀፍ ደረጃ የተያዘውን የትምህርት ተደራሽነት ግብ ኢትዮጵያ በሁሉም መመዘኛዎች ዝቅተኛ ውጤት በማምጣት ማሳካት አለመቻሏን ዩኔስኮ በግሎባል ሞኒቴሪንግ ሪፖርቱ ይፋ አደረገ፡፡ ሃገሪቱ በሁሉም መመዘኛዎች ስኬታማ ባትሆንም…
Rate this item
(10 votes)
30 ኢትዮጵያውያን ከየመን ጅቡቲ ገብተዋል በየመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ የተፈፀመው ጥቃት በማን እንደተፈፀመ እየተጣራ እንደሆነና ከየመን ወደ አገራቸው ለመመለስ በኤምባሲው በኩል ከተመዘገቡ ኢትዮጵያውያን ውስጥ 30 ዜጎች ጅቡቲ መድረሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ በየመን…