ዜና

Monday, 09 March 2015 11:42

“ጋዜጣው ፈር ቀዳጅ ነው”

Written by
Rate this item
(8 votes)
አቶ ሙሼ ሰሙ (የቀድሞ የኢዴፓ ሊቀመንበር) አዲስ አድማስን በሶስት መሠረታዊ አቅጣጫዎች የማየው፡፡ አንደኛ ፈር ቀዳጅ ጋዜጣ ነው፡፡ በተለያዩ አምዶቹ የተለያዩ አጀንዳዎችን፡- ማህበራዊ፣ ስፖርት፣ ጤና፣ ኪነጥበብ፣ ፖለቲካና የመሳሰሉት ጉዳዮችን አካትቶ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ በዚህ ደረጃ የተሟላ ገጽታ ይዘው መውጣት ከጀመሩ ጋዜጦች…
Monday, 09 March 2015 11:30

የአዲስ አድማስ ትውስታዎች

Written by
Rate this item
(14 votes)
በአብዛኛው ፓርቲዎች ለብቻቸው አየር ላይ የተንጠለጠሉ ናቸው፡፡ ከዜጎች ተጨባጭ ችግር ተነስተው መፍትሄ ለመፈለግ የመጡ አይደሉም፡፡ መሰረት የሌለው አመለካከታቸውን ዜጎች ላይ የሚጭኑ ናቸው፡፡ ለመመረጥ ብቻ ብሎ የፖለቲካ አስተሳሰብን ከህዝብ ቃርሞ መሄድ ትክክል አይደለም፡፡ እኔ ብመረጥ፤ በምን አገባኝ ስሜት መያዛችን፣ ምን ዋጋ…
Rate this item
(4 votes)
“የኢህአዴግ ርዕዮተ ዓለም፣ በባህሪው አምባገነናዊ ነው” - ተቃዋሚዎች“የምዕራባውያን አጀንዳን ለማስፈፀም የሚተጉ ናቸው”- ኢህአዴግ ተቃዋሚዎች፤ ኢህአዴግ የሚከተለው ርዕዮተዓለም ለዲሞክራሲ ትኩረት ያልሰጠ የአምባገነን ስርአት ተሞክሮ ነው የሚል ትችት የሰነዘሩ ሲሆን ኢህአዴግ በበኩሉ፤ የሶሻል ዲሞክራሲና የሊበራል ተከታዮች የምዕራባውያን አጀንዳዎን ለማስፈፀም የሚተጉ ናቸው ሲል…
Rate this item
(1 Vote)
በሙያዬ የፅንስና የማህፀን ሀኪም ነኝ፡፡ ለመፅሀፍና ለጋዜጣ ልዩ ፍቅር ስላለኝ ላለፉት በርካታ ዓመታት አያሌ መፅሀፍትን እንዲሁም ጋዜጦችን አንብቤአለሁ፡፡ ጋዜጣ ሳነብ አልመርጥም፡፡ በተለይ አዲስ አድማስን አንብቤ ለአዟሪው መልሼ አላውቅም፡፡ መጀመሪያውኑም አዲስ አድማስን ስገዛ ርዕስ እና የፊት ገፅ አልመለከትም፡፡ መግዛት ግዴታዬ እንደሆነ…
Rate this item
(1 Vote)
“አዲስ አድማስ መስዋዕትነት የከፈለ ጋዜጣ ነው”ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም (የአለማቀፍ የህግ ባለሙያና ፖለቲከኛ) አዲስ አድማስ እንደሌሎቹ ጋዜጦች በፕሬሱ እንቅስቃሴ ውስጥ መስዋዕትነት የከፈለ፣ ለእውነትና ለሃቅ የታገለ ጋዜጣ አድርጌ ነው የማየው፡፡ እርግጥ እንደ ሌሎቹ የመዘጋት እድል አልገጠመውም፡፡ እንደሚታወቀው አሁን በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ…
Rate this item
(16 votes)
ኢህአዴግ፣ ኢዴፓና መድረክ ርዕዮተ ዓለማቸውን ያቀርባሉ ዛሬ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ኮሚኒኬሽን ትምህርት ቤት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ኢህአዴግ፣ መድረክ እና ኢዴፓ በርዕዮተ ዓለማቸው ላይ መነሻ ፅሁፍ በማቅረብ ይከራከራሉ፡ከሁለት ወር በኋላ ለሚካሄደው የግንቦቱ ምርጫ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚደረገው የፓርቲዎች ክርክር ላይ…