ዜና

Rate this item
(7 votes)
በአንድ ሳምንት ውስጥ 14 እና 16 ወራት እስራት ተፈርዶባቸዋል በሽብርተኝነት የተከሰሱት የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ፍ/ቤት በመድፈር ወንጀል በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከትናንት በስቲያ የእስራት ቅጣት የተላለፈባቸው ሲሆን ዳኛው ቅጣቱን ሲናገሩ ለ3ኛ ጊዜ ቢያጨበጭቡም ፍ/ቤቱ “የዛሬውን አልፈዋለሁ” በማለት ሌላ…
Rate this item
(22 votes)
ለሀገር መሪዎች ማረፊያ ይሆናል ተብሏል ባለቤቱ ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ናቸው ንብረትነቱ የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ የሆነው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባለ 7 ኮከብ ሆቴል ግንባታ እየተገባደደ ሲሆን ከመጪው የፈረንጆች አዲስ ዓመት በፊት ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ አገልግሎት እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡ በአዲስ…
Rate this item
(7 votes)
“የአራዳ ጊዮርጊስ ደብር በገንዘብ ብክነት እና በመልካም አስተዳደር እጦት መቸገሩ ተገለጸ” በሚል ርዕስ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የካቲት 21 ቀን 2007 ዓ.ም የወጣውን ዘገባ “የተባለው ሁሉ ሀሰት ነው” ሲሉ የደብሩ ማህበረ ካህናት አወገዙ፡፡ ዘገባው ከሃቅ የራቀ መሆኑን ለአዲስ አድማስ የገለፁት ካህናቱ፤…
Rate this item
(3 votes)
ኢህአዴግ፣ መድረክና ኢዴፓ ያካሄዱት የመጀመሪያው የምርጫ ክርክር፣ ብዙም ትኩረት ሳያገኝ ማለፉ ያሳዝናል። በጥሞናና በንቃት ልንከታተለው ይገባ ነበር። በእርግጥ አዝናኝ አይደለም፤ አሰልቺ ነው። ቁምነገረኛ ሃሳቦች፣ ጠርተውና ጎልተው የወጡበትም አልነበረም። የፓርቲዎቹ ክርክር በትኩረት ብንከታተል ኖሮ፣ ትልልቅ ሃሳቦችን፣ መሳጭ ማብራሪያዎችን፣ አነቃቂ ራዕዮችን እናገኝበት…
Rate this item
(1 Vote)
በመላው ኢትዮጵያ ለሚገኙ 400 ያህል ሆቴሎች ደረጃ ሊሰጥ መሆኑን የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ክቡር አቶ አሚን አብዱልቃድር ሰሞኑን በአክሱም ሆቴል የተጀመረውንና ለአንድ ወር የሚቆየውን ሥልጠና በከፈቱበት ወቅት፣ ግማሽ ያህሉ ሆቴሎች (ከ150 እስከ 200) የሚገኙት በአዲስ አበባ ከተማ ስለሆነ፣ በመጀመሪያው…
Rate this item
(11 votes)
አቶ ተሻገር ሽፈራው (በአ.አ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን መምህር) አድማስን ከሌሎች ጋዜጦች ለየት የሚያደርገው በርካታ ጉዳዮች አሉት፡፡ ከነዚህ ውስጥ አንዱ አጫጭር ልቦለድ ሳያቋርጥ ማስተናገዱ ሲሆን ሌላው የርዕሰ አንቀፁ ይዘትና አፃፃፍ ነው፡፡ የአማርኛ ቋንቋ አጠቃቀሙም ጥንቃቄ የተሞላበት መሆኑ ይሰማኛል፡፡ እየተጀመሩ መቋረጥ የአገራችን…