ዜና

Rate this item
(6 votes)
የፓርቲውን ውስጥ ችግር በሁለት ሳምንታት ውስጥ በጠቅላላ ጉባኤ እንዲፈታ ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የመጨረሻ እድል የተሰጠው መኢአድ፤ ጉባኤውን እንደማያካሂድና ቦርዱ የተዛባ ውሳኔ በመስጠት ከምርጫ የሚያስወጣው ከሆነ በፍርድ ቤት ክስ ለመመስረት መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ፓርቲው ትናንት በፅ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ አሁን በፓርቲው ፅ/ቤት ሆነው…
Rate this item
(8 votes)
በኢትዮጵያ ተግባራዊ በመደረግ ላይ የሚገኙት የታክስ ፖሊሲዎችና ህጎች ከወቅታዊ አለማቀፍና አገራዊ ሁኔታዎች ጋር ተገናዝበው መሻሻል እንደሚገባቸው የፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ (የማህበራዊ ጥናት መድረክ) ጥናት አመለከተ፡፡በመድረኩ አዘጋጅነት “የኢትዮጵያ የታክስ ፖሊሲና ህጐች ቅኝት” በሚል ርዕስ መድረኩ ያቀረበው ጥናታዊ ፅሁፍ እንደጠቆመው፤ የአገሪቱ የገቢ…
Rate this item
(4 votes)
ፈረንሳዩ ኤርባስ የአውሮፕላኖቹን የውስጥ ክፍል ከቀርከሃ ለማሰራት ከፋብሪካው ጋር ንግግር ጀምሯል በየአመቱ 500ሺ የቀርከሃ ችግኞችን በማፍላት ለአርሶ አደሮች ያከፋፍላል ለ24 ዓመታት በአሜሪካ በቆዩት አቶ ሚካኤል ገብሩ በቤኒሻንጉል የተቋቋመው “ባምቡ ስታር አግሮፎርስትሪ” የተሰኘ የቀርከሃ አምራች ኩባንያ ሰሞኑን “ልዩ ሃሳብ” በማፍለቅ አለም…
Rate this item
(7 votes)
ተደጋጋሚ የቅጥር ማስታወቂያ ባወጣም ሠራተኛ ማግኘት አልቻልኩም ብሏልበአመራር ደረጃ ላይ ያሉ ሠራተኞች የአመለካከትና የአቅም ችግር እንዳለባቸውም ገልጿል የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በያዝነው አመት ካጋጠሙት ችግሮች ሁሉ እጅግ የከፋው በርካታ ሠራተኞች በየጊዜው ከሥራ መልቀቃቸው መሆኑንን በመጠቆም ይህም በሚፈልገው መጠን ለመሥራት እንዳይችል…
Rate this item
(1 Vote)
“የስዕል ስራዎቿን ለእይታ በማብቃታችን ኩራት ይሰማናል” - የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሰዓሊ ጁሊ ምህረቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በአለማቀፍ ደረጃ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የስነ-ጥበባት ባለሙያዎች በየአመቱ የሚሰጠውን የ2015 የስነ-ጥበባት ሜዳሊያን ተቀበለች፡፡ኢትዮ- አሜሪካዊቷ ሰዓሊ ጁሊ ምህረቱ…
Rate this item
(1 Vote)
• በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ስትተዳደር ቆይታለችከሀያኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ አንስቶ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አካል የነበረችው የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሰሞኑን በራሷ እንድትተዳደር የተወሰነ ሲሆን አባ መንግስተአብ ተስፋማሪያም የመጀመሪያው የኤርትራ ሊቀጳጳስ ሆነው ተሾሙ፡፡ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ከተነጠለች በኋላም የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ቅርንጫፍና…