ዜና

Rate this item
(0 votes)
የደም ባንክ በመያዣነት ወስዶ ለዓመታት ያስቀመጣቸውን ከ40ሺህ በላይ መታወቂያዎች፣ መንጃ ፍቃድና ፓስፖርት ለባለቤቶቹ ሊመልስ ነው፡፡ በቀድሞ የደም ባንኩ አሰራር ለደም ፈላጊዎች ደም ሲሰጥ ተጠቃሚዎቹ በምትኩ ለባንኩ ደም ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ባንኩ ምትክ ደም ማቅረብ ያልቻሉ ሰዎችን መታወቂያ፣ መንጃ ፍቃድና ፓስፖርት…
Rate this item
(0 votes)
በመቶ ከሚቆጠሩ አገራት ከአስር ሺ በላይ ተሳታፊዎችን በማስተናገድ በአዲስ አበባ ከተካሄዱ አለማቀፍ ጉባኤዎች መካከል አንዱ ይሆናል የተባለው 3ኛው “ፋይናንስ ለልማት” የተሰኘ ዓለም አቀፍ ኮንፍረንስ በሰኔ ወር ለማካሄድ የኢትዮጵያ ባለስልጣናትና የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ዋና አማካሪዎች እየተዘጋጁ ነው፡፡ የተለያዩ ሀገራት መሪዎችና ሚኒስትሮች፤…
Rate this item
(5 votes)
• ለአንድነትና መኢአድ የተሰጠው የጊዜ ገደብ ሰኞ ይጠናቀቃል• ፓርቲዎቹ ምንም የፈፀምነው የህግ ጥሰት የለም ብለዋል • “አንድነት” ጉዳዩን ወደ ፍ/ቤት ልወስደው እችላለሁ አለየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ አንድነትና መኢአድ ፈፅመዋል ያለውን የህግ ጥሰት እንዲያስተካክሉ የሰጠው የመጨረሻ እድል ከነገ ወዲያ ሰኞ የሚጠናቀቅ…
Rate this item
(9 votes)
ፓርቲው ይቅርታ የሚያስጠይቅ ስህተት አልፈፀምኩም ብሏል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፤ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫ በሚሰጥ የገንዘብ ድጋፍ ድልድል ዙሪያ ያዘጋጀሁትን የምክክር መድረክ ለመበተን ሙከራ አድርጓል ያለውን ሰማያዊ ፓርቲን ይቅርታ እንዲጠይቅ ያሳሰበ ሲሆን ፓርቲው በበኩሉ፤ ይቅርታ የሚያስጠይቅ ስህተት ስላልፈፀምኩ ይቅርታ አልጠይቅም ብሏል፡፡…
Rate this item
(10 votes)
በአዲስ አበባ ከተማ የተከሰተው የመሬት ሊዝ ዋጋ ንረት የነፃ ገበያው ስርአት ውጤት እንጂ የፖለቲካ ኢኮኖሚው ነፀብራቅ አይደለም ሲሉ የከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር አቶ መኩሪያ ሃይሌ ገለፁ፡፡ የመሬት አቅርቦቱ እየጨመረ ሲሄድ ዋጋው እየተስተካከለ ይመጣል ብለዋል - ሚኒስትሩ፡፡ በከተማዋ ለጨረታ የሚወጣው…
Rate this item
(3 votes)
የወጪ ንግዱ ባለፉት አምስት ወራት መሻሻል እንዳሳየ ተገለጸየኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ በአገሪቱ ያለው የዋጋ ንረት በህዳር ወር ከነበረበት 5.9 በመቶ ጭማሪ በማሳየት፣ በታህሳስ ወር ወደ 7.1 በመቶ ማደጉን ትናንት አስታወቀ፡፡ የንግድ ሚኒስቴር በበኩሉ፤ የአገሪቱ የወጪ ንግድ ካለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት…