ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድና የህውሐት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ ተገኝተው ሲመክሩ ዋሉ።የሁለቱ ወገኖች ውይይት ለመልሶ ግንባታና በሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ላይ ያተኮረ እንደነበር ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ድረ-ገፅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ጽ/ቤቱ ይፋ…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ፣ መንግስት ከኢትዮጵያ ህዝብ የሃይማኖትና የባህል እሴቶች ጋር የሚፃረር ፅንሰ ሃሳቦችና ትርጓሜዎች ያላቸውን ይዘቶች ያካተተውን መንግስት ስምምነት መፈረሙን በጥብቅ እንደሚቃወም አስታወቀ፡፡ በአውሮፓ ህብረትና በአፍሪካ፣ በካረቢያንና በፓስፊክ አገራት ለቀጣዮቹ 20 ዓመታት እንዲዘልቅ ታሳቢ ተደርጎ የተከናወነው የንግድና ኢኮኖሚ ትብብር…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲሱ ረቂቅ አዋጅ ግንቦት 20 ከህዝብ በዓልነት ወጥቷል በአሁኑ ወቅት በስራ ላይ ያለውንና ግማሽ ክፍለ ዘመን ያህል የቆየውን የህዝብ በዓላትንና የእረፍት ቀናትን የሚወስነውን አዋጅ የሚተካ አዲስ አዋጅ ሊፀድቅ ነው፡፡ አዋጁ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአንድ ወር የእረፍት ጊዜው መጋቢት ወር…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ለሀገር አቀፍና ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት መስጠቱን አስታወቀ።ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምዝገባና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የሰጠው ለወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲና ለብሔራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ ለተሰኙ ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሁም…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለፉት 6 ወራት ሀብታቸውን ካስመዘገቡ 41 ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ውስጥ ትክክለኛ ሆኖ የተገኘው አንዱ ብቻ ነውመታሰቢያ ካሣዬባለፈው የፈረንጆች 2023 በኢትዮጵያ የሙስና ወንጀሎች በእጅጉ መጨመራቸውንና የመንግሥት ስልጣንን ያለከልካይ ለግል ጥቅም ማዋል መባባሱን ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። አገሪቱ በ2023 በሙስና ነክ ወንጀሎች መንሰራፋት…
Page 8 of 436