ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 ባለፉት 6 ወራት ሀብታቸውን ካስመዘገቡ 41 ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ውስጥ ትክክለኛ ሆኖ የተገኘው አንዱ ብቻ ነውመታሰቢያ ካሣዬባለፈው የፈረንጆች 2023 በኢትዮጵያ የሙስና ወንጀሎች በእጅጉ መጨመራቸውንና የመንግሥት ስልጣንን ያለከልካይ ለግል ጥቅም ማዋል መባባሱን ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። አገሪቱ በ2023 በሙስና ነክ ወንጀሎች መንሰራፋት…
Rate this item
(3 votes)
ባለ አራት ኮከቡ ዘጠነኛው ኃይሌ ሆቴል ወላይታ በዛሬው ዕለት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አብስሯል፡፡ ሆቴሉ ትልቁን ዳሞታ ተራራን ተንተርሶ በኮረብታማዋ ወላይታ ሶዶ ከተማ እምብርት ላይ የተገነባ ነው። ሆቴሉ ተሰርቶ ለመጠናቀቅ አራት ዓመታትን የፈጀ ሲሆን፤ እስካሁን 1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ወጥቶበታል…
Rate this item
(0 votes)
“የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ጴጥሮስን መሥርተናል፤” በሚል፣ በሸገር ከተማ አስተዳደር፣ ባለፈው ማክሰኞ መግለጫ ሲሰጡ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦች፣ ፍርድ ቤት ቀርበው የዐሥር ቀን ተጨማሪ የምርመራ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል።ፖሊስ፣ ከትላንት በስቲያ ኀሙስ፣ በሸገር ከተማ አስተዳደር የናኖ መልካ የመጀመሪያ ፍርድ…
Rate this item
(4 votes)
ብልፅግና ፓርቲ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ ተመስገን ጥሩነህን የፓርቲው ም/ፕሬዚዳንት አድርጎ የሾመ ሲሆን፤ ፓርቲውን በም/ፕሬዚዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩትን ም/ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በክብር አሰናብቷል።አቶ ተመስገን ጥሩነህ ከዚህ ቀደም የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ለጥቂት…
Rate this item
(0 votes)
በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የሚፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች ንፁሃን በሚኖሩባቸው አካባቢዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው ያለው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በመንግስት የፀጥታ ሃይሎችና ታጣቂዎች መካከል በሚደረጉ ጦርነቶች ዜጎች ህይወታቸውን ማጣትን ጨምሮ ክፉኛ እንደተጎዱ አመልክቷል።ኢዜማ ይህንን ያለው ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከትላንት በስቲያ…
Rate this item
(0 votes)
በሀገራችን እየታየ ያለውን የትምህርት ጥራት መጓደልና የተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል ተከትሎ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ታስቦ የተመሰረተው “ዩቶፒያስ ስቱደንትስ” አጋዥ የትምህርት መተግበሪያ አገልግሎት ላይ መዋሉን የድርጅቱ ባለቤቶች ገለፁ። የድርጅቱ ባለቤቶች ይህን የገለፁት ትላንት ረፋድ ላይ በዓለም ሲኒማ ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች በሰጡት ጋዜጣዊ…
Page 8 of 436