ዜና

Rate this item
(0 votes)
ግጭቶቹ በዚሁ ከቀጠሉ አገሪቱ ከባድ አደጋ ላይ ትወድቃለች ተብሏል በኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት 5300 ግጭቶች መከሰታቸውንና በዚህም በሺዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን መሞታቸውን ብሔራዊ የግጭት ክስተት ልየታ ጥናት ይፋ አደረገ። ጥናቱ ከ2010 ዓ.ም እስከ 2015 ዓ.ም ድረስ ባሉት ዓመታት በአገሪቱ እጅግ ከባድ…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ቢሮውን ሊዘጋ እንደሚችል አስጠንቅቋል መንግስት በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙ አለም አቀፍ ተቋማትና በዲፕሎማሲያዊ ማህበረሰብ አባላት ላይ እየወሰደ ያለው ተገቢ ያልሆነና አለማቀፋዊ ህጎችን የጣሰ ድርጊት ከፍተኛ ዋጋ ሊያስከፍልው እንደሚችል የፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳዳዮች ምህሩ ዶክተር አንተነህ ተስፋዬ ገለፁ። የአፍሪካ…
Rate this item
(3 votes)
Rate this item
(2 votes)
ድሮኖቹ በሠላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየወሰዱ ነው ተብሏልየተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ለኢትዮጵያ መንግስት እያደረገች ያለው የሰው አልባ አውሮፕላን ‘የድሮን’ አቅርቦት በአስቸኳይ እንድታቆም በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅች ጠየቁ። ድርጅቶቹ ድሮኖቹ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየወሰዱ ናቸው ብለዋል።በኢትዮጵያ በሰላማዊ…
Rate this item
(0 votes)
ፈተናውን ማለፍ ያልቻሉ መቋቋሚያ ተሰጥቷቸው ከስራ ይሰናበታሉ ተብሏልየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስሩ ለሚገኙትና አዲስ የመዋቅራዊ ማሻሻያ አደረጃጀት ጥናት ባደረጉ ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ ሁሉም ሠራተኞችና የስራ ኃላፊዎች የብቃት መመዘኛ ፈተና ሊሰጥ ነው ተባለ። ፈተናውን ያላለፉ ሰራተኞች መቋቋሚያ ተሰጥቷቸው ከስራ ይሰናበታሉ ተብሏል።ከተማ…
Rate this item
(1 Vote)
• በትግራይ የተከሰተው ድርቅ ከ77ቱ የከፋ ነው ተባለ • 25 ህፃናትን ጨምሮ 400 ሰዎች በረሃብ ሞተዋል የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በክልሉ ከ2 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለረሃብ መጋለጡን ያስታወቀ ሲሆን፤ እስካሁንም 23 ህጻናትን ጨምሮ 400 ሰዎች በረሃብ መሞታቸውን ጠቁሟል፡፡በክልሉ ያጋጠመውን የድርቅ አደጋ…
Page 11 of 436