ዜና

Rate this item
(4 votes)
ጉዳቶች በገለልተኛ አካል እንዲጣሩ ህብረቱ ጠይቋል በሃገሪቱ ለሚታዩ ግጭቶች መፍትሄ ለማግኘት ሁሉንም ሃይሎች አሣታፊ ያደረገ የፖለቲካ ውይይት እንዲጀመር ያሣሠበው የአውሮፓ ህብረት፤ በግጭቶች የሚደርሡ ጉዳቶች በገለልተኛ አካላት እንዲጣሩ ለመንግስት ጥያቄ አቅርቧል፡፡ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ መግለጫ ያወጣው የአውሮፓ ህብረት፤ በሃገሪቱ የተፈጠረው…
Rate this item
(13 votes)
· “የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኢትዮጵያዊ አንድነታቸውን መጠበቅ አለባቸው” · “መሳሪያ ባልያዙ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ያልተመጣጠነ ኃይል መጠቀም የሚወገዝ ነው” ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ “በዩኒቨርሲቲዎች ብሄርን ማዕከል ያደረገ ግጭት አለ ብሎ መደምደም አይቻልም” ያሉት የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር…
Rate this item
(7 votes)
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የፀጥታ ኃይሎችን ድርጊት አውግዘዋል በዩኒቨርሲቲዎች እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶች አሳሳቢ ሆነዋል ተባለ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሃረርጌ ዞን፣ በጨለንቆ ከተማ 15 ሰላማዊ ሰልፈኞች በፌደራል የፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን ተከትሎ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፣ የሃይል እርምጃውን አውግዞ፣ ድርጊቱን የፈፀሙ አካላት ለህግ…
Rate this item
(0 votes)
 በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፣ በስፖርት ማዘውተሪያዎች የታየው ብሄር ተኮር ግጭት በጊዜ መፍትሄ ካልተበጀለት አገራችንን ወደማትወጣው አዘቅት እንዳይከታት ከፍተኛ ስጋት አድሮብኛል ያለው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፤ የወቅቱ ጥያቄ አገርን ከመፍረስ አደጋ ማዳን ነው ብሏል፡፡ ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳይ ባወጣው የአቋም መግለጫው፤ የብሄር ተኮር…
Rate this item
(4 votes)
በዚምባቡዌ የመንግስት ለውጥ ከተደረገ በኋላ የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው እንዲሰጡ የሚጠይቁ ወገኖች የተበራከቱ ሲሆን የሀገሪቱ መንግስት በበኩሉ፤ “ኮ/ል መንግስቱን ወደ ኢትዮጵያ መመለስ የማይታሰብ ነው” ብሏል፡፡ ዚምባቡዌን ለ38 ዓመታት የመሩት ሮበርት ሙጋቤ፤ በወታደሩ ድጋፍ ከስልጣን መነሳታቸውን…
Rate this item
(5 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት” በሚል ርዕስ ያካሄደውን ስብሰባ አንድ ቀን ቀደም ብሎ በወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ፓርቲው አንጋፋ ምሁራን፣ፖለቲከኞችና ታዋቂ ግለሰቦች በህዝባዊ ስብሰባው ላይ እንደሚገኙና በደብዳቤ ጥሪ እንደደረሳቸው የገለጸ ሲሆን ስማቸውንም…