ዜና

Rate this item
(20 votes)
አዳዲስ አመራሮች ይመረጣሉ ተብሏል የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ሠሞኑን በመቐሌ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ መቋጨት ባለመቻሉ ለ3ኛ ጊዜ ያራዘመ ሲሆን በቀጣይ በሚያደርገው የሂስና ግለሂስ ግምገማ ማጠቃለያ ላይ አዳዲስ አመራሮችን እንደሚመርጥ አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ ያለበትን ድክመትና ጥንካሬውን በዝርዝር መፈተሹንና መገምገሙን የሚጠቁመው ትናንት የወጣው የህወኃት…
Rate this item
(23 votes)
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንትና ምክትላቸው እንዲሁም አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳም ይመሰክራሉ በእነ አቶ በቀለ ገርባ የክስ ጉዳይ ለመከላከያ ምስክርነት የተቆጠሩት ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ 5 ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለስልጣናት፣ ከታህሳስ 17 እስከ 19 ቀን 2010 ዓ.ም በፍ/ቤት ተገኝተው ምስክርነት እንዲሰጡ ትዕዛዝ ተላልፏል።…
Rate this item
(7 votes)
በኢትዮጵያ በስደት ላይ የሚገኙ ቁጥራቸው እስከ 500 የሚገመት ኤርትራውያን፣ የሀገራቸውን መንግስት በመቃወም ባለፈው ረቡዕ ህዳር 6 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ አፍሪካ ህብረት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል፡፡ ሰልፈኞቹ የሀገራቸው መንግስት የዜጎችን ሰብአዊ መብት እንደሚጥስ፣ በሃይማኖትና በትምህርት ጉዳዮች ጣልቃ…
Rate this item
(4 votes)
“አንድነታችን ለሰላማችን፣ ሰላማችን ለአብሮነታችን” በሚል መሪ ቃል፣ ሁለተኛው ዙር የአማራና የትግራይ ህዝቦች የአብሮነትና የአንድነት ጉባኤ ዛሬ እና ነገ በጎንደር ይካሄዳል፡፡የህዝብ ለህዝብ የአንድነት ጉባኤውን መድረኩን በተመለከተ ለአዲስ አድማስ ማብራሪያ የሰጡት የአማራ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን፤ ከትግራይ ክልል 500…
Rate this item
(2 votes)
 1ኛ ባለዕድል 15 ሰዎች የሚይዝ ሚኒባስ ተሸልሟል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግና የባንኩን ተጠቃሚዎች ለማበረታታት አቅዶ የጀመረው 10ኛው የ“ይጠቀሙ ይሸለሙ” የሽልማት ስነ-ስርዓት ከትላንት በስቲያ ረፋድ ላይ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ የተካሄደ ሲሆን 1ኛ ባለዕድል 15 ሰዎች የሚይዝ ሚኒባስ…
Rate this item
(31 votes)
• ”የውጭ ምንዛሪ ተመን ለውጥ የሚፈለገውን ውጤት እያስገኘ ነው” • ዋጋ በሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰድን ነው ብለዋል የስኳር እጥረት የተከሰተው ወቅቱን ካልጠበቀ ዝናብ ጋር በተያያዘ ምክንያት መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ለተፈጠረው የስኳር ችግር ህዝቡን ይቅርታ የጠየቁ ሲሆን በቅርቡ…