ዜና

Rate this item
(3 votes)
ከ3 መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ተመላሽ ተደርጓልእስከ 17 ዓመት የሚደርስ እስራት ተፈርዶባቸዋልሊጠናቀቅ ጥቂት ሳምንታት ብቻ በቀረው 2009 ዓ.ም ብቻ፣ በደቡብና በአማራ ክልል፣ 753 የመንግስት አመራሮች፣በሙስና ክስ ተመስርቶባቸው፣ ጥፋተኛው ሆነው በመገኘታቸው፣ እስከ 17 ዓመት በሚደርስ እስራት መቀጣታቸው የተገለጸ ሲሆን ከ3…
Rate this item
(1 Vote)
መንግስት አስፈላጊው እርዳታ እየተደረገ ነው ብሏል በኢትዮጵያ በ7 መቶ ሺህ ዜጎች ላይ የረሃብ አደጋ ማንዣበቡን ኦክስፋም ያስታወቀ ሲሆን በተለይ በሱማሌ ክልል የተፈጠረው የድርቅ ችግር፣ በርካታ ማህበራዊ ቀውሶችን እያስከተለ መሆኑ ተጠቁሟል። በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስትና አለማቀፍ ተቋማት በጋራ ባወጡት መግለጫቸው፤ የድርቅ ተረጅዎች…
Rate this item
(6 votes)
• ሆስፒታሉ በአገልግሎት ጥራት መጓደል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል• ቅዱስ ሲኖዶስ፤ ሆስፒታሉ እንደ አዲስ እንዲደራጅ ትእዛዝ ሰጥቷልየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ብቸኛ ሆስፒታሏን በአግባቡ መቆጣጠርና ማስተዳደር ባለመቻሏ ለከፍተኛ ምዝበራ መጋለጡን በሆስፒታሉ ላይ የቀረበ ሪፖርት ያረጋገጠ ሲሆን፤ ቋሚ ሲኖዶስ፤ ምዝበራ ፈጽመዋል የተባሉ ሐኪሞችና…
Rate this item
(2 votes)
ትርፉን ከ2.7 ቢሊዮን ወደ 25 ቢሊዮን ለማሳደግ አቅዷል የኢትዮጵያ አየር መንገድ 60 ተጨማሪ ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ከቦይንግ፣ ኤርባስ እና ቦምባርዲየር ከተሰኙ አለማቀፍ ኩባንያዎች በ8 ዓመት ጊዜ ውስጥ ለመረከብ የሚያስችለውን የግዥ ውል ፈፅሟል፡፡ አየር መንገድ በአሁን ወቅት 92 አውሮፕላኖችን በማሰማራት፣ ከ100 በላይ…
Rate this item
(0 votes)
“አፋን ኦሮሞ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቋንቋ ነው” የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፤ “አፋን ኦሮሞ” የሀገሪቱ ተጨማሪ የስራ ቋንቋ እንዲሆን ተግቶ እየሰራ መሆኑን፣ የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ አስታውቀዋል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ በተደጋጋሚ “አፋን ኦሮሞ” የሀገሪቱ ተጨማሪ የስራ ቋንቋ እንዲሆን ጥያቄ እያቀረበ…
Rate this item
(0 votes)
በሁሉም አካባቢ የሚከበረው በዓል መሰረቱ ኃይማኖታዊ ነው - (ኢ/ኦ/ተ/ቤ) በየዓመቱ ከነሐሴ 16 ጀምሮ የሚከበረውን የአሸንዳ ሻደይ በአል፣ የትግራይና የአማራ ክልል በየፊናቸው፣ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥረት እያደረጉ መሆኑን አስታወቁ፡፡ የትግራይ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት ኃይሉ፤ ዘንድሮ በሁሉም…