ዜና

Rate this item
(12 votes)
የድርድሩ ቀጣይ እጣ ፈንታ በኢህአዴግ እጅ ነው”ከገዥው ፓርቲ ጋር የቅድመ ድርድር መመሪያ ላይ ውይይት እያደረጉ ያሉት 20 ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ ያለ ገለልተኛ አካል ድርድር እንደማይኖር ያስታወቁ ሲሆን ኢህአዴግ ጉዳዩን ለማጤን ቀጠሮ ወስዷል፡፡ ፓርቲዎቹ ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 9፣ ቀኑን ሙሉ ባደረጉት ውይይት…
Rate this item
(11 votes)
ለተጎጂዎች በነፍስ ወከፍ የ1 ሚ. ብር ካሳና ቦታ ሊሰጥ ነውመስተዳደሩና ቴሌ በSMS የማቋቋሚያ ገንዘብ እያሰባሰቡ ነው የአዲስ አበባ አስተዳደር በመቶዎች ለሚቆጠሩ ዜጎች ሞት ምክንያት የሆነውን የ“ቆሼ” እጣ ፈንታ ለመወሰን ጥናት እያደረገ መሆኑን ያስታወቀ ሲሆን ለተጎጂዎች የ1 ሚሊዮን ብር ካሳና ምትክ…
Rate this item
(25 votes)
የደብሩ አስተዳደር ይግባኝ ጠይቋል በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 12 ውስጥ የምትገኘው፣ የየካ አባዶ ደብረ ልዕልና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን፣ በሕገ ወጥ ይዞታ ላይ፣ ያለግንባታ ፈቃድ መሠራቷን የገለጸው ፍ/ቤት፣ እንድትፈርስ ወሰነ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት፣ የካ…
Rate this item
(7 votes)
“ህብረተሰቡ በበቂ መጠን አዮዲን ያለው ጨው እያገኘ አይደለም” በኢትዮጵያ የአዮዲን እጥረት በሽታ አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱ ተጠቆመ፡፡ 51.8 በመቶ በመውለጂያ ዕድሜ ያሉ ሴቶችና 47.5 በመቶ ለትምህርት የደረሱ ልጆች የአዮዲን እጥረት በሽታ አደጋ ውስጥ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት በካፒታል…
Rate this item
(20 votes)
 በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የቦኩሽነን ቀበሌ ነዋሪዎች፤ የከተማው ግብረ ኃይል በላያቸው ላይ ቤት በማፍረሱ ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸውን አስታወቁ፡፡ ከ2000፣ ከ2004 እና ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ በስፍራው ባለይዞታ ከሆኑ አርሶ አደሮች እንደየአቅማቸው የተሰራ ቤት በመግዛት ኑሯቸውን ይገፉ እንደነበር የገለፁት ነዋሪዎቹ፤ መንግስት በሚንቀሳቀስበት…
Rate this item
(34 votes)
እስከ ትላንት ድረስ ቁጥሩ 125 ደርሷል - ነዋሪዎች ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 2 ቀን 2009 ዓ.ም በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ፣በተለምዶ “ቆሼ” እየተባለ በሚጠራው ሥፍራ በደረሰው የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር 125 የደረሰ ሲሆን የከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሪባ ኩማ…