ዜና

Rate this item
(6 votes)
በስለላ ወንጀል ተጠርጥረው ለወራት በእስር የቆዩ 3 ግብፃውያን፤ ከእስር ተለቀው ረቡዕ ምሽት ወደ ሀገራቸው ተላኩ፡፡የግብፁ ‹‹ናይል ቲቪ›› የሀገሪቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጠቅሶ እንደዘገበው፤ የኢትዮጵያ መንግስት በዲፕሎማሲያዊ ጥረት ግብፃውያኑን ከእስር ለቅቆ ወደ ሀገራቸው መላኩን አስታውቋል፡፡ የህዳሴውን ግድብ በሚመለከት የስለላ ስራ በመስራት…
Rate this item
(6 votes)
‹አገራችንን ለማሳደግ የምናደርገው ጥረት አለአግባብ ሊደናቀፍ አይገባም››በደብረ ብርሃን፣ 100 ሜጋ ዋት የነፋስ ኃይል ለማምረት ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲሰራ የቆየው ‹‹ቴራ ግሎባል ኢነርጂ ዴቨሎፐርስ›› ኩባንያ፤ አዲስ በወጣ መመሪያ መሰረት ጨረታ ከሌሎች ኩባንያዎች ጋር እንዲገባ መጠየቁ አግባብ አለመሆኑን ገለፀ፡፡የኩባንያው ባለቤት ኢ/ር በኃይሉ…
Rate this item
(3 votes)
በሀገራዊ ምርጫ ውጤት የክልልና የፌደራል መንግስታት ስልጣን በተለያዩ የፖለቲካ ሃይሎች ቢያዝ፣ በሁለቱ መንግስታት መካከል የሚኖረውን ግንኙነት የሚደነግግ የህግና ፖሊሲ ማዕቀፍ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡የህግ ማዕቀፍ ዝግጅቱ 4 አመታትን መፍጀቱ የተገለፀ ሲሆን ሀሳቡ በፌደራልና አርብቶ አደር ጉዳዮች ሚ/ር እና በፌዴሬሽን ም/ቤት ፈልቆ የተዘጋጀ…
Rate this item
(21 votes)
‹‹በሙስና ተጠርጥረው የሚመረመሩት አብዛኞቹ የመንግስት ባለስልጣናት ናቸው” የፌደራል ጠ/አቃቤ ህግመንግስት “በጥልቅ ተሃድሶው” ግምገማ የተለያዩ ጉድለቶች ተገኝቶባቸዋል በተባሉ መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መውሰዱን የገለፀ ሲሆን ተቃዋሚ ፓርቲዎች “እርምጃው ግልፅነት ይጎድዋል፤ በሚፈለገው መጠንም አይደለም” ብለዋል፡፡ የትግራይና የአማራ ክልል መንግስታት በቅርቡ በአጠቃላይ…
Rate this item
(7 votes)
870 ሚሊዮን ብር ተመድቦለት፣ 5.6 ቢሊዮን ብር ፈጅቷልበአፋር ብሄራዊ ክልል ከ11 አመታት በፊት የተጀመረውና ግንባታው በ3 አመታት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ታቅዶለት የነበረው የተንዳሆ የመስኖ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ከታቀደለት ጊዜ በ8 አመታት ዘግይቶ፣ ከተያዘለት በጀት 5 እጥፍ ያህል ፈጅቶ ተጠናቅቋል፡፡በ1997…
Rate this item
(10 votes)
በጋዜጣው ሪፖርተሮችበዘንድሮ የገና በአል ገበያ ሸቀጦች ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ያሳዩ ሲሆን በተለይ የበግና የበሬ ዋጋ ከዓምና ተመሳሳይ የበአል ወቅት በእጅጉ መጨመሩን ነጋዴዎችና ሸማቾች ገልፀዋል፡፡ አቃቂ በሚገኘው የእርድ ከብቶች ገበያ፣ ባለፈው አመት የገና በአል የቅልብ ሰንጋ በሬ ዋጋ 22 ሺ ብር…