ዜና

Rate this item
(4 votes)
በአፍሪካ በየዓመቱ ከስምንት ሚሊዮን በላይ ውርጃ የሚፈፀም ሲሆን አብዛኛዎቹም ህገወጥ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ በህገ-ወጥ ውርጃው ሰበብም ከ1.6 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ሴቶች ለውስብስብ የጤና ችግሮች የሚጋለጡ ሲሆን በቂ ህክምና እንደማያገኙም ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ከህዳር 20 እስክ ህዳር 23 ቀን 2009 ዓ.ም በሒልተን ሆቴል በተካሄደውና…
Rate this item
(1 Vote)
 እስከ ሰኞ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል ኢቲኤል አድቨርታይዚንግና ኮሚዩኒኬሽን ከላዲን ፌይር ኤንድ ኮንግረስ ኦርጋናይዘር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት 4ኛው ዙር “አዲስ አግሮ ፉድ ኤግዚቢሽን” ትላንት በኤግዚቢሽን ማዕከል የተከፈተ ሲሆን እስከ ሰኞ ድረስ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ የግብርና ውጤቶች፣…
Rate this item
(28 votes)
ኢህአዴግ ህዝብ ያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ “ጥልቅ ተሃድሶ” ለማድረግ ቃል መግባቱን ተከትሎ በፓርቲው 4 ግንባር ድርጅቶች ለወራት የዘለቀ ግምገማና ሹም ሽር እየተካሄደ ሲሆን ግምገማዎች ተጨባጭ ውጤት ማምጣት እንዳለባቸው ፖለቲከኞችና ምሁራን አሳሰቡ፡፡ ኢህአዴግ ከአመራሮች ግምገማ ምን ውጤት እንደሚጠብቅ በግልፅ አለማስቀመጡንና ግለሰቦችን የመቀያየር…
Rate this item
(16 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ ሙዚየም ውስጥ ከግማሽ ክ/ዘመን በላይ ያስቆጠረ ታቦት የተገኘ ሲሆን ታቦቱ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እንደተመለሰ ታውቋል፡፡በዩኒቨርሲቲው ግቢ ታቦት ስለመኖሩ ራዕይ ታይቶኛል የሚሉ ግለሰብ ለቤተ ክህነት ባስታወቁት መሰረት ጥናት ተደርጎ መኖሩ በመረጋገጡ፣ ከዩኒቨርሲቲው ጋር…
Rate this item
(14 votes)
ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽንና እህት ኩባንያዎቹ ከውጭ ምንዛሬ እጥረትና ከአዳዲ ስራዎች አለመገኘት ጋር በተያያዘ 500 ያህል ሰራተኞችን ቀነሱ፡፡ ለቅነሳው ምክንያቱ የፕሮጀክቶች መጠናቀቅ የውጭ ምንዛሬ እጥረትና አዳዲስ ስራዎች አለመገኘት መሆኑን የታፍ ኮርፖሬት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሰይፉ አምባዬ፣ የተክለ ብርሃን አምባዬ…
Rate this item
(3 votes)
• በዓመት 17000 ሰዎች ይሞታሉ - በቀን ከ40 በላይ፡፡• በዓመት ከ24ሺ በላይ ሰዎች በኤችአይቪ ይያዛሉ፡፡• ኤችአይቪ ያለባቸው ሰዎች፣ 740,000 (አብዛኞቹ ባለትዳር ናቸው)፡፡• የሴቶች ቁጥር፣ 450,000፤ የወንዶች ቁጥር 290,000፡፡ በመኪና አደጋ ህይወታቸውን ከሚያጡ ሰዎች ይልቅ፣ በኤድስ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ500% ይበልጣል፡፡…