ዜና

Rate this item
(4 votes)
የ10 እና 16 ዓመት ልጆች ህይወት አልፏል ትላንት ማለዳ 11 ሰዓት ገደማ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11፣ በተለምዶ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በንግድ ሱቆች ውስጥ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ፣ የሁለት ወንዶች ልጆች ህይወት ሲያልፍ አራት ሱቆች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል፡፡ በአንደኛው ሱቅ…
Rate this item
(2 votes)
የክስ ሂደቱ በሚዲያ እንዳይዘገብ ቢጠየቅም ተቀባይነት አላገኘ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ፅ/ቤት፣ በ“ሰንደቅ” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ፍሬው አበበ ላይ ያቀረበውን የስም ማጥፋት ክስ አሻሽሎ ያቀረበ ሲሆን የፍርድ ሂደቱን ጋዜጠኞች እንዳይዘግቡ የቀረበውን ጥያቄ ፍ/ቤቱ አልተቀበለውም፡፡ ክሱ የተሻሻለው ፍ/ቤቱ…
Rate this item
(15 votes)
‹‹ከታሠሩት 70 በመቶ ያህሉ ተለቀዋል››አውሮፓ ህብረት በሚዲያና በሞባይል ኢንተርኔት ላይ ጥያቄ አቅርቧል ከ11 ሺህ በላይ ሰዎች የታሠሩበት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሃገሪቱን ሰላምና ፀጥታ ወደ ነበረበት እየመለሠ በመሆኑ ሊነሣ እንደሚችል ጠቅላይ ሚኒስቴር ሃይለ ማርያም ደሣለን ገለፁ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከውጭ ሃገራት አምባሳደሮችና…
Rate this item
(7 votes)
በኢትዮጵያ ሱዳናውያን ቁጥር 322 ሺህ 452 ደርሷል ወደ ኢትዮጵያ የሚሰደዱት ደቡብ ሱዳናውያን ቁጥር እየጨመረ ነው ያለው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን፤ በየቀኑ በኣማካይ 547 ያህል ደቡብ ሱዳናውያን ድንበር አቋርጠው ጋምቤላ ውስጥ ወደሚገኘው ፓጋክ የስደተኞች ማዕከል እንደሚገቡ አስታወቀ፡፡በኮሚሽኑ የኢትዮጵያ…
Rate this item
(9 votes)
ባለቤቱ በፖሊስ እየተመረመረች ነው ተብሏል የሃዋሳ ከነማ ግብ ጠባቂ ክብረአብ ዳዊት ከሁለት ህፃናት ልጆቹ ጋር ባለፈው ማክሰኞ ማታ በቃጠሎ መሞታቸው ብዙ የሃዋሳ ነዋሪዎችን ያስደነገጠ ሲሆን፤ ባለቤቱ ወ/ሮ ቤቴል በላይ፣ በፖሊስ እየተመረመረች ነው፡፡ በሀዋሳ ተወልዶ ያደገው የ22 ዓመቱ ግብ ጠባቂ፤ ሰኞ…
Rate this item
(11 votes)
3.1 ኪሎ ግራም ክብደት ያለው ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ በድብቅ ወደ ህንድ ለማስገባት የሞከረች ኢትዮጵያዊት፣ ከትናንት በስቲያ በአውሮፕላን ጣቢያ የጉምሩክ ፍተሻ ሰራተኞች ተይዛ መታሰሯን “ዚኒውስ” የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ዘገበ፡፡ስሟ ያልተገለጸው ይህቺው ኢትዮጵያዊት፣ ከአዲስ አበባ በመነሳት ወደ ህንድ ያደረገቺውን ረጅም የአውሮፕላን ጉዞ…