ዜና

Rate this item
(50 votes)
የሟቾች ቁጥር እያሻቀበ ነው- ትላንት በአርሲ - ኦጄ፣ ከ30 በላይ ሰዎች ሞተዋል በኢሬቻ በዓል ላይ በደረሰው እልቂት በተቀሰቀሰው ቁጣ ምክንያት ሳምንቱን በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ከፍተኛ ተቃውሞና ግጭት ተከስቶ የበርካቶች ህይወት ጠፍቷል፡፡ በትላንትናው ዕለት በአርሲ ነገሌና አርሲአጄ አካባቢ፣ በተከሰተ ግጭት ከ30…
Rate this item
(18 votes)
“ለደህንነታችን ዋስትና የሚሰጠን አካል የለም” ባለሀብቶች- “ቢሻን ጋሪ ሎጅ” ላይ በደረሰው ዘረፋና ቃጠሎ ፖሊስ ጥቃቱ እንዳይደርስ ከመከላከል ተቆጥቧል- ፖሊስ ጣቢያዎች፣ ፍርድ ቤቶች፣ ማዘጋጃ ቤቶችና የመንግስት ተቋማት ወድመዋልበኢሬቻ በዓል አከባበር ወቅት የተከሰተውን የበርካቶች ህልፈተ ህይወት ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተቀሰቀሰው…
Rate this item
(9 votes)
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) መስራችና ፕሬዚዳንት እንዲሁም በ97 ምርጫ የቅንጅት ሊቀመንበር የነበሩት አንጋፋው ፖለቲከኛ ኢ/ር ሃይሉ ሻወል በ80 አመታቸው ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል አስክሬናቸው ዛሬ አዲስ አበባ የሚገባ ሲሆን፡፡ የቀብር ስነስርዓታቸው መቼ እንደሚፈፀም አልተወሰነም ተብሏል፡፡ ኢ/ር ሀይሉ ሻወል…
Rate this item
(3 votes)
የጀርመን መራሄ መንግስት አንጌላ መርኬል ማክሰኞ አዲስ አበባን እንደሚጎበኙና ከጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ከስደት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የፊታችን ዘግቧል፡፡ከሶስት የአፍሪካ አገራት መሪዎች ጋር በስደትና ሽብርተኝነትን በመታገል ላይ ያተኮሩ ውይይቶችን ለማድረግ ያቀዱት መርኬል፤…
Rate this item
(7 votes)
ፓሲፊክ ኢንዱስትሪዎች ኃ.የተ.ማ የሚያመርታቸው “ኤክሰል አሬንጅ ጁስ”ና “ማርች ማንጎ ጁስ” ለጤና ጎጂ መሆናቸውን የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ሰሞኑን ለዝግጅት ክፍላችን ለድርጅታችን በላከው ደብዳቤ፣ ከኅብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሠረት፤ ምርቶቹ ላይ በተደረገ የላቦራቶሪ ፍተሻ ለጤና ተስማሚ…
Rate this item
(39 votes)
‹‹የተወጣሁት ሃይማኖታዊ ግዴታዬን ነው›› በባህርዳር ከተማ መስቀል አደባባይ በተካሄደው የደመራ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኙትና የሰሞኑ አገራዊ የመወያያ አጀንዳ የሆኑት የባህርዳር ምዕራብ ጎጃም አዊና መተከል አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል አቡነ አብርሃምን የብአዴን ከፍተኛ አመራሮች ከትናንት በስቲያ…