ዜና

Rate this item
(19 votes)
የስልጠናው ዋነኛ አጀንዳ ፌደራሊዝም ነው በአገር አቀፍ ደረጃ ከመስከረም 4 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ቀናት ለመምህራን ሊሰጥ የታሰበው ስልጠና ውዝግብ አስነሳ፡፡ የግል ት/ቤት መምህራን ስልጠናው ከሙያቸው ጋር ፈፅሞ የማይገናኝ ከመሆኑም በላይ ለመንግስት ት/ቤቶች መምህራን የሚሰጠው የአበል ክፍያ የማይታሰብላቸው በመሆኑ…
Rate this item
(10 votes)
ከ292 ሺህ በላይ የአገሪቱ ስደተኞች በኢትዮጵያ ይገኛሉ ባለፈው ሳምንት ብቻ ከ11 ሺህ በላይ የሚሆኑ ደቡብ ሱዳናውያን ስደተኞች በጋምቤላ ክልል በኩል ወደ ኢትዮጵያ እንደገቡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን ትናንት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡በአገሪቱ እየተባባሰ የመጣው ግጭትና ውጥረት በርካታ ዜጎች አገራቸውን ለቀው…
Rate this item
(22 votes)
የአለማቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስቲያን ላጋርድ፣ ኢትዮጵያዊውን ኢኮኖሚስት አቶ አበበ አእምሮን የተቋሙ የአፍሪካ ክፍል ዳይሬክተር አድርገው መሾማቸውን ተቋሙ ከትናንት በስቲያ በድረ-ገጹ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ ላለፉት 22 አመታት በአለማቀፉ የገንዘብ ተቋም የሰሩት አቶ አበበ አእምሮ በተቋሙ፣ በነበራቸው ቆይታ፣ ሃላፊነታቸውን…
Rate this item
(65 votes)
ከጳጉሜ 1 እስከ መስከረም 2 በኦሮሚያ በማህበራዊ የንግድ አድማ መጠራቱን ተከትሎ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ተግባራዊ መደረጉን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያስታወቀ ሲሆን መንግስት በበኩሉ፤ የአድማ ጥሪው በህብረተሰቡ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ከሽፏል ብሏል፡፡ የኦፌኮ ም/ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ለአዲስ አድማስ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት…
Rate this item
(25 votes)
የእርቅ መንግስት እንዲመሰረት ፓርቲው ጠይቋልባለፈው ሳምንት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በተነሳው የእሳት ቃጠሎ ለደረሰው የህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት መንግስትን ተጠያቂ ያደረገው የመላው ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ ጉዳዩ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቋል፡፡ ፓርቲው ሰሞኑን በፅ/ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤መንግስት በአደጋው 23 ታራሚዎች መሞታቸውን…
Rate this item
(16 votes)
በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች ቃጠሎ 40 ሰዎች ሞተዋልበኢህአዴግ የሚመራው መንግስት የዘንድሮውን ያህል ህዝባዊ ተቃውሞ ደርሶበት አያውቅም ይላሉ የፖለቲካ ተንታኞች በኦሮሚያ ክልል ባለፈው ህዳር ወር የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን በመቃወም የተነሳው ተቃውሞ ማስተር ፕላኑ መሰረዙን መንግስት ቢያስታውቅም ተቃውሞው ግን አልበረደም። በርካታ የመብት…