ዜና

Rate this item
(18 votes)
ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ፌ ስቡክ የሰመረላቸው የመንግስት ባ ለስልጣናትና ተ ቋማት ጥ ቂት ናቸው ብሏል ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያውያን የፌስቡክ ማህበራዊ ድረገጽ ተጠቃሚዎች ላይ ባደረገው የናሙና ጥናት፣ ኢትዮጵያውያን በፌስቡክ በኩል የሚያስተላልፏቸው የጥላቻ መልዕክቶችና አስተያየቶች መጠን፣ ከተጠቃሚዎች ብዛት…
Rate this item
(18 votes)
ከብራዚልና ከሜክሲኮ ዋና ከተሞች፣ ከካልታና ከኢዝላማባድ … ከሃጋሪና ከፖላንድ እንዲሁም ከዩክሬንና ከማሌዥያ ዋና ከተሞች ይልቅ፣ የአዲስ አበባ የኑሮ ውድነት ይከፋል፡፡ ከካናዳ ኦታዋ እና ጊታሞና ሞንትሪያል፤ ከጀርመን ሊፕዚግ እና ኑርንበርግ ከተሞች ጋር ሊነፃፀርም፣ የኑሮ ውድነት በአዲስ አበባ ይከብዳል፡፡ ሜርሰር የተባለው አለማቀፍ…
Rate this item
(59 votes)
“የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ለፍርድ የመቅረብ እድል በ UN እጅ ላይ ነው” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተከሰቱ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ የደረሱ ጉዳቶችን በተመለከተ ያቀረበውን ሪፖርት እንደማይቀበሉት መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ አስታወቁ፡፡ ከማንም የማይወግን ነፃ ገለልተኛ አካል ተቋቁሞ የጠፋው ህይወትና የደረሱት…
Rate this item
(5 votes)
ከ”330 በላይ ሰዎች ስለመሞታቸው መረጃ አለኝ” - መድረክየኢሰመኮን ሪፖርት አንቀበለውም ብለዋል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተከሰቱ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ የደረሱ ጉዳቶችን በተመለከተ ያቀረበውን ሪፖርት እንደማይቀበሉት መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ አስታወቁ፡፡ ከማንም የማይወግን ነፃ ገለልተኛ አካል ተቋቁሞ የጠፋው ህይወትና…
Rate this item
(9 votes)
የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች፤ “ነፃነት ለአንድነትና ለፍትህ (ነፃነት) የተሰኘ አዲስ ፓርቲ መሰረቱ፡፡ የአዲሱ ፓርቲ መስራች ጠቅላላ ጉባኤ ከረጅም የምስረታ ሂደት በኋላ ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም በሆቴል ዲ.አፍሪክ የተካሄደ ሲሆን በእለቱም የፓርቲው የተለያዩ መተዳደሪያ ሰነዶች በጉባኤው ከፀደቁ በኋላ…
Rate this item
(0 votes)
የቴሌቪዥን ጣቢያ ስርጭት እንዲቋረጥ አድርጓል ተብሏልየኢትዮጵያ መንግስት ባለፈው ሰኞ ዋጃሌ በተባለቺው የኢትዮ-ሶማሊላንድ የድንበር ከተማ አምስት የሶማሊላንድ ጋዜጠኞችን በቁጥጥር ስር አውሎ ማሰሩንና አራቱ ከቆይታ በኋላ ሲለቀቁ አንደኛው አሁንም በእስር ላይ እንደሚገኝ ዳስላን ሬዲዮ ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡የኢትዮጵያ መንግስት ጋዜጠኞቹን ከማሰር ባለፈ፣ ሆርን…