ዜና

Rate this item
(17 votes)
“ቃና” 8 ስቱዲዮዎች ገንብቷልበአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኘው “የቃና ቴሌቪዥን” ሥርጭትን ተከትሎ ሲኒማ ቤቶችና ቲያትር ቤቶች በተመልካች ድርቅ መመታታቸውን የኪነጥበብ ባለሙያዎች ለአዲስ አድማስ ተናገሩ፡፡ ባለፉት ሦስት ወራት የፊልምና ቲያትር ተመልካቾች ከግማሽ በላይ መቀነሳቸው ባለሙያዎቹን እንዳስደነገጣቸው ገልፀዋል፡፡ የቲያትር አዘጋጆችና ባለቤቶች…
Rate this item
(13 votes)
- 720 ሲም ካርዶችን መጠቀም የሚችል መሳሪያ ተይዟል- በዘጠኝ ወራት ብቻ 165 የሳይበር ጥቃቶች ደርሰዋል በአራት የአገሪቱ ከተሞች በተፈፀሙ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀሎች መንግስት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ኪሳራ እንደደረሰበት ተገለፀ፡፡ በጅግጅጋ፣ በአዲስ አበባ፣ በሃረርና ድሬደዋ 400 የማጭበርበር ወንጀል ሲፈፀምባቸው የነበሩ…
Rate this item
(9 votes)
- በኢትዮጵያ የስነ-ጽሁፍ ታሪክ ረጅሙ ልብወለድ ነው በአንጋፋው ደራሲ አዳም ረታ የተጻፈውና ዘጠነኛ ስራው የሆነው “የስንብት ቀለማት” የተሰኘ የረጅም ልቦለድ መጽሃፍ በቅርቡ ለንባብ እንደሚበቃ ደራሲው ለአዲስ አድማስ መግለጫ አስታወቀ፡፡ደራሲ አዳም ረታ ከሁለት አስርት አመታት በላይ ሲያስተዋውቀው የነበረውን ‘ሕጽናዊነት’ የተባለ ልዩ…
Rate this item
(22 votes)
• በበሽታው የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው• 14 የማከሚያ ጣቢያዎች ተቋቁመዋል የኢትዮጵያ መንግስት በፆረና ግንባር ከባድ ውጊያ ተካሂዶ እንደነበር ገልፆ፣ ትንኮሳ በፈፀመው የኤርትራ ጦር ላይ ከፍተኛ የህይወት ኪሳራ አድርሻለሁ፤ እርምጃውም ለሻዕቢያ መንግስት አስተማሪ ነው ብሏል፡፡ የኤርትራ መንግስት በበኩሉ ባልታወቀ ምክንያት…
Rate this item
(26 votes)
ባለፈው ቅዳሜ ድንገት ባደረበት ህመም ከዚህ ዓለም በሞት የተለየውን አንጋፋውን የሥነ ፅሁፍ ሃያሲ አብደላ እዝራን የሚዘክር የኪነ ጥበብ ምሽት ከነገ ወዲያ ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በ“ዝክረ አብደላ” የኪነ ጥበብ ምሽት፣ ሃያሲ አብደላእዝራ ለአማርኛ ስነ ፅሁፍ…
Rate this item
(204 votes)
5 ቢሊዮን ብር ተመድቧል የመምህራንን ደሞዝ ለማሻሻል በመንግስት የተመደበው የ5 ቢሊዮን ብር በጀት፣ የመምህራኑን ደሞዝ በእጥፍ ሊያሳድግ የሚችል ከፍተኛ ጭማሪ ነው፡፡ ለአስተማሪዎች “ትርጉም ያለው የደሞዝ ጭማሪ ይደረጋል” በማለት መንግስት በደፈናው መግለጫ ቢሰጥም፤ እስካሁን ዝርዝር መረጃ አላቀረበም፡፡ ጭማሪውም በዝርዝር ተሰልቶ ለትምህርት…