ዜና
ከሳምንት በፊት አምባሳደር አካባቢ የመኪና አደጋ ደርሶባት በህክምና ላይ የነበረችው ጋዜጠኛ፣ ተዋናይትና መምህርት ፌቨን ከፈለኝ በተወለደች በ23 ዓመቷ አረፈች፡፡ በ97.1 ኤፍ ኤም ሬዲዮ የሚተላለፈው የ “ሄሎ ሌዲስ” ፕሮግራም ረዳት አዘጋጅ በመሆን የሰራችው የ23 ዓመቷ ወጣት ፌቨን፤ ከ8-9 ሰዓት የሚተላለፈውን የዕለቱን…
Read 6886 times
Published in
ዜና
Saturday, 16 August 2014 10:13
ማይክሮሶፍት ለ200 ሺ ኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች ድጋፍ ሊያደርግ ነው
Written by Administrator
ታዋቂው ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ጋር በመተባበር ለ200 ሺ ኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች ድጋፍ የሚያደርግ ፕሮጀክት ሊጀምር እንደሆነ ተገለፀ፡፡ኦል አፍሪካ ዶት ኮም እንደዘገበው፤ የኩባንያው የምስራቅ አፍሪካ ቅርንጫፍ በስራ ፈጠራ ዘርፍ የሚካሄደውን ልማት ለማሳደግ ከልማት ፕሮግራሙ ጋር በተፈራረመው የትብብር…
Read 1571 times
Published in
ዜና
ኒው ጄኔሬሽን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 284 ተማሪዎች ዛሬ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በአፍሪካ ህብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ያስመርቃል፡፡ ከተማሪዎቹ ምርቃት በተጨማሪ ከዘጠኙ ክልሎች በማስተማር ክህሎታቸው የላቀ ብልጫ ያሳዩ የኢትዮጵያ መምህራን እንደሚሸለሙ ኒው ጄኔሬሽን አስታውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ዘንድሮ የሚያስመርቃቸው በአካውንቲንግ…
Read 1237 times
Published in
ዜና
በማተሚያ ቤት ክልከላ ከ“ፋክት” በስተቀር ሁሉም አልታተመም ሁሉም ተከሳሾቹ ክስ አልደረሰንም ብለዋል “የግል ፕሬሱን ለማሸማቀቅና የስነ-ልቦና ጫና ለመፍጠር የተደረገ ይመስላል” - ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ “መንግስት ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን እንደመጥፎ ነገር አናየውም” - አንተነህ አብርሃም (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጋዜጠኞች ማህበር ፕሬዚዳንት)“መንግስት ክስ…
Read 8097 times
Published in
ዜና
ለውህደቱ መራዘም ምርጫ ቦርድን ተጠያቂ አድርገዋል መንግስት በግል ሚዲያዎች ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አውግዘዋልየመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ነገ ሊያካሂዱት የነበረውን ውህደት ለማራዘም መገደዳቸውን አስታወቁ፡፡ ለውህደቱ መራዘም ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ተጠያቂ አድርገዋል፡፡ በሌላ በኩል…
Read 2723 times
Published in
ዜና
Saturday, 09 August 2014 11:16
አለማቀፉ የጉዲፈቻ ተቋም በሙስናና በማጭበርበር ሕፃናትን ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ መውሰዱን ኃላፊው አመኑ
Written by Administrator
ለክልል ባለስልጣንና ለአንድ የስራ ሃላፊ ገንዘብና ውድ ስጦታ ሰጥቻለሁ ብለዋልተቀማጭነቱን በአሜሪካ ያደረገው ‘ኢንተርናሽናል አዶፕሽን ጋይድስ’ የተባለ አለማቀፍ የጉዲፈቻ ተቋም የውጭ ፕሮግራም ክፍል ሃላፊ በመሆን ለረጅም አመታት ያገለገሉት አሊያስ ቢቬንስ፣ ተቋሙ በሙስናና በማጭበርበር ኢትዮጵያውያን ህጻናትን በጉዲፈቻ ወደ አሜሪካ ይወስድ እንደነበር በሳውዝ…
Read 3200 times
Published in
ዜና