ዜና

Rate this item
(21 votes)
በዓለም የወጣቶች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለመካፈል ወደ አሜሪካ አቅንተው ከነበሩ አትሌቶች መካከል ባለፈው ቅዳሜ ድንገት ከተሰወሩትና ከቀናት ቆይታ በኋላ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት አራት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መካከል ሁለቱ ከታዋቂዎቹ ‹ናይኪ›ና ‹አዲዳስ› ኩባንያዎች ጋር ስምምነት መፈራረማቸውን ኦሪጎን ላይን ድረገጽ ትናንት ዘገበ።…
Rate this item
(5 votes)
በእንግሊዝ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ በጋምቤላ ክልል በተከናወነ አስገዳጅ የሰፈራ ፕሮግራም፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ደርሶብኝ፣ ለስደት ተዳርጊያለሁ ያሉ አንድ ኢትዮጵያዊ ገበሬ፤ በአገሪቱ ላይ የመሰረቱትን ክስ ያዳመጠው የለንደን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ እንግሊዝ ለኢትዮጵያ የምትሰጠው እርዳታ የዜጎችን ሰብዓዊ መብቶች ለሚጥሱ ፕሮግራሞች መዋል አለመዋላቸው…
Rate this item
(11 votes)
የሰራተኛ ማህበሩ አመራሮች በሙሉ ተባረዋል ከተባረሩት ውስጥ ታመው የተኙና በወሊድ ላይ ያሉ ይገኙበታል ተብሏል ሸራተን አዲስ ሆቴል 80 የሚጠጉ ሰራተኞቹን ከስራ አሰናበተ፡፡ የሰራተኛ ማህበሩ አመራሮች በጠቅላላ የተሰናበቱ ሲሆን ታመው ሀኪም ቤት የተኙና በወሊድ ፈቃድ ላይ ያሉ እንደተባረሩም ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሸራተን…
Rate this item
(8 votes)
በቀድሞው የ“ፍትህ” ጋዜጣ ላይ ዋና አዘጋጅ ሆኖ ሲሰራ ሶስት ክሶች የቀረቡበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ በተደጋጋሚ ቀጠሮው ሲተላለፍበት ቆይቶ፣ ከትላንት በስቲያ ለመጪው ዓመት ተቀጠረ፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት፣ ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም ጋዜጠኛው የቀረቡበት ሶስት ክሶች ላይ ማስረጃዎችን…
Rate this item
(15 votes)
በሃሰት “ዶክተር ኢንጂነር” ነኝ ሲሉ የቆዩት ሳሙኤል ዘሚካኤል፤ተሸሽገው ከቆዩበት ኬንያ በአዲስ አበባ ፖሊስና በፌደራል ፖሊስ የኢንተርፖል ዲቪዥን በቁጥጥር ስር ውለው ወደ አዲስ አበባ ከተመለሱ በኋላ ባለፈው ረቡዕ ፍ/ቤት ቀርበው ፖሊስ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ ጠይቆባቸዋል፡፡ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን…
Rate this item
(36 votes)
“ከተፈቀደበት ጊዜ አንስቶ ጭማሪው ተሠልቶ ይከፈላል” ለመንግስት ሠራተኞች ከሃምሌ ወር ጀምሮ የደሞዝ ጭማሪ ይደረጋል ቢባልም ጭማሪው ከሐምሌ ወር ደሞዝ ጋር ባለመሰጠቱ ሠራተኞች ቅር የተሰኙ ሲሆን የሲቪል ሠርቪስ ሚኒስቴር በበኩሉ፤ የደሞዝ ጭማሪው እየተሰራ መሆኑን ጠቁሞ፣ የሃምሌ ወሩ ጭማሪ ቃል በተገባው መሠረት…