ዜና

Rate this item
(14 votes)
 ግንባታው የተጓተተው በገንዘብ እጥረትና በክፍያ መዘግየት ነው የቤቶች ልማት፤ የባጀት እጥረትም የጥራት ጉድለትም የለም ብሏል በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ፣ የባጀት እጥረትና የግንባታ ጥራት ችግር እንዳለባቸው ኮንትራክተሮች የገለፁ ሲሆን ሠራተኞችም ደሞዝ እስከ አራት ወር ይዘገይብናል ሲሉ ያማርራሉ፡፡ አሰሪው የቤቶች…
Rate this item
(6 votes)
“በዚህ ወር ሌላ የአንበጣ ወረርሽኝ ሊከሰት ይችላል” - ፋኦ የአንበጣ መንጋው ጉዳት እንዳያደርስ እየተከላከልን ነው - ግብርና ሚ/ር በግብርና ሚኒስቴር የእፅዋት ጥበቃ ዳይሬክተር ወ/ሮ ህይወት ለማ፤ የአንበጣው መንጋ በሱማሌ ላንድ ተራብቶ በንፋስ እየተገፋ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን ገልጸው፣ በሶማሌና በኦሮሚያ አካባቢ…
Rate this item
(0 votes)
በመሬት ውዝግቦች የምትታወቀው የድሬዳዋ ከተማ መሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ገዛኸኝ ታዲዮስ በፈቃዳቸው ሥራቸውን ለቀቁ፡፡ ላለፉት ሁለት ዓመታት በከተማዋ የመሬት አስተዳደር ቢሮ ውስጥ በኃላፊነት ተመድበው ሲሰሩ የቆዩት አቶ ገዛኸኝ ታዲዮስ፤ ሥራቸውን የለቀቁት ባለፈው ሳምንት ሲሆን በምትካቸው የከተማዋ የከንቲባ ፅ/ቤት ኃላፊ…
Rate this item
(3 votes)
በአንድ ወር ከ700 በላይ ስደተኞች ድንበር ሲያቋርጡ ተይዘዋል አብዛኞቹ ተባርረው የመጡ ናቸው በሶማሌ ላንድ በኩል ቀይ ባህርን በጀልባ ተሻግረው ወደ ሳዑዲ አረቢያና ወደ የመን ለመሄድ ጉዞ የጀመሩ ከ700 በላይ ወጣቶች ሀረር አካባቢ እንደተያዙ የክልሉ ፖሊስ ገለፀ፡፡ ከ700 በላይ የሚሆኑት የተያዙት…
Rate this item
(6 votes)
“የአኖሌ” ሃውልትን አጥብቄ እቃወማለሁ ብሏል ሰማያዊ ፓርቲ የሻማ ማብራት ስነ-ስርአት ያካሂዳል በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮምያ ልዩ ዞን ከተሞች የጋራ ማስተር ፕላን ጋር በተገናኘ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በተከሰተው ግጭት የሞቱ ሰዎችን አስመልክቶ አዲስ ትውልድ ፓርቲ (አትፓ) ባወጣው…
Rate this item
(3 votes)
• ‹‹የፓትርያርኩን ሥልጣን ይገድባል›› በሚል ተተችቷል ‹‹አመራራቸውን በብቃት እንዲያከናውኑ የሚያግዝ ነው›› /የሕግ ረቂቁ/ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ የሚያስተላልፉት በብሔራዊ ቋንቋ ብቻ ይኾናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ ፓትርያርኩን የሚያግዝ እንደራሴ እንደሚመደብ በሚገልጽና የፓትርያርኩን ሓላፊነትና ተጠያቂነት በጉልሕ የሚያሳዩ…