ዜና

Rate this item
(3 votes)
እስካሁን ለ3ሺ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሰጥቷልሴንትራል ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በቅርቡ ከሳኡዲ ለተመለሱ 180 ያህል ኢትዮጵያዊያን ነፃ የትምህርት እድል መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው መስራችና ፕሬዚዳንት ዶ/ር አብነት ግርማይ፣ በዩኒቨርሲቲው ሾላ ካምፓስ ከትላንት በስቲያ የትምህርት እድሉ የተሰጣቸው፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተወካይ፣ የሰራተኛና…
Rate this item
(20 votes)
መንግስት የነዳጅ ዋጋን ማረጋጋት አለበት” (ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ ብሩህ ተስፋ) ባለፉት 8 ዓመታት የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ከአራት እጥፍ በላይ አድጓል የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መንግስት ለዜጎቹ ግድ ማጣቱን አመላካች ነው፡፡(የከተማዋ ነዋሪ) የስምንት ዓመት የዋጋ ንረት 1998 2006ቤንዚን 6.57 20.47ነጭ ጋዝ 3.45 15.75ታክሲ…
Rate this item
(17 votes)
ባንኩ በሰራተኞቹ አያያዝ ዘረኝነት እንደሚያጠቃው አምኗል ከ3ሺ500 ሰራተኞቹ በከፍተኛ ሃላፊነት የተመደቡት ጥቁሮች 4 ብቻ ነበሩ የባንኩ ቃል አቀባይ ውንጀላው አግባብ አይደለም ብለዋል ነዋሪነቱ በአሜሪካ የሆነው ኢትዮጵያዊው የኢኮኖሚ ባለሙያ ዮናስ ብሩ፤ ከአስር አመታት በላይ በከፍተኛ የሃላፊነት የስራ መደብ ተቀጥሮ ይሰራበት የነበረው…
Rate this item
(34 votes)
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮና መኖርያ ቤት በሚገኝበት ታላቁ ቤተ መንግሥት አጥር ዙሪያ ገባው ላይ የሚገኘው የመስቀል ቅርጽ፣ የእስልምናና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ሃይማኖቶች መሪዎችን አነጋገረ፡፡ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር ባለፈው ሳምንት ቅዳሜና እሁድ በሐዋሳ ባካሔደው የምክክር መድረክ…
Rate this item
(18 votes)
“የግንዛቤ ችግር ያለባቸው ሰራተኞች አሉባልታ ነው” - ዩኒቨርስቲውበባህርዳር ዩኒቨርስቲ አስተዳደራዊ ችግር መማረራቸውን የተናገሩት የዩኒቨርስቲው ሠራተኞች፤በየጊዜው መምህራን ሥራቸውን እየለቀቁ እንደሚወጡ ገለፁ፡፡ የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ባይሌ ዳምጤ በበኩላቸው፤ የግንዛቤ ችግር ያለባቸው ሰራተኞች አሉባልታ እንጂ በዩኒቨርስቲው ውስጥ አስተዳደራዊ ችግር እንደሌለ ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል፡፡…
Rate this item
(11 votes)
በቀድሞው የሃገር ውስጥ ደህንነት ኃላፊ አቶ ወልደሥላሴ ወ/ሚካኤልና የቅርብ ዘመዶቻቸው ላይ የቀረበውን የሙስና ክስ፣አቃቤ ህግ እንደገና አሻሽሎ ያቀረበ ሲሆን የተከሳሽ ጠበቃ በበኩላቸው፤ ማሻሻያው በፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሰረት የቀረበ አይደለም ሲሉ ተቃውመዋል፡፡ ቀደም ሲል አቃቤ ህግ፣ በደህንነት ኃላፊውና በክሱ በተካተቱት ወንድምና…