ዜና

Rate this item
(8 votes)
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሰሞኑን በሰላማዊ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በነበሩት የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ አባላት ላይ የተፈፀመውን ወንጀል አጥብቆ እንደሚያወግዘው አስታወቀ፡፡ መድረክ በትላንትናው ዕለት “በሰላማዊ አግባብ ሲንቀሳቀሱ በነበሩት የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉአላዊነት አባላት ላይ የተፈፀሙት ወንጀሎች የሀገራችንን ፖለቲካ…
Rate this item
(3 votes)
ዓረና፤ በትግራይ ሁመራ ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ ፍቃድ ካገኘ በኋላ ወሩ የህወሓት 39ኛ ዓመት የልደት በዓል የሚከበርበት ወቅት ነው በሚል የከተማው አስተዳደር ስብሰባውን እንዳገደበት የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባል አቶ አብርሃ ደስታ ገለፁ፡፡አቶ አብርሃ ደስታ ለአዲስ አድማስ እንደጠቆሙት፤ ባለፉት ሳምንታት በሁመራ…
Rate this item
(15 votes)
በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ተፈልገው በጋዜጣ ጥሪ የተደረገላቸው የ“ጌታስ ኢንተርናሽናል” ከፍተኛ ባለአክሲዮን አቶ ጌቱ ገለቴን ጨምሮ ሌሎች ያልተያዙ ተጠርጣሪዎች፣ በጥሪው መሰረት ባለመቅረባቸው ፍ/ቤቱ ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ሰሞኑን ብይን የሰጠ ሲሆን ችሎቱ የእነ አቶ መላኩ ፈንታን ጉዳይም ተመልክቷል፡፡ ከትናንት በስቲያ የዋለው ችሎት፤…
Rate this item
(1 Vote)
አገሪቱ አዋጆቹን አለማፅደቋ በተመድ የሰብአዊ ምክር ቤት አባል እንዳትሆን አግደዋት ቆይተዋል ኢትዮጵያ የህፃናት ሽያጭን፣ የህፃናት የወሲብ ንግድንና ህፃናትን በወሲብ ተግባር ማሳተፍን የሚከለክልና ህፃናትን በጦርነት ማሳተፍን የሚያግዱ ሁለት አለም አቀፋዊ የህፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አፀደቀች፡፡ አገሪቱ እስከአሁን ኮንቬንሽኑን ካላፀደቁት አስራ አራት የዓለም…
Rate this item
(4 votes)
በዘመናዊ ግንባታ የተነሳ የቀድሞ ስሞቿን እያጣች ነው የተባለችውን መርካቶን ከነስሞቿ ለትውልድና ለቱሪስቶች ለማቆየት ዘመቻ ሊጀመር እንደሆነ ተገለፀ፡፡ መርካቶ ውስጥ ከ50 በላይ የሚጠጉ “ተራዎች” እንደሚገኙም ተጠቁሟል፡፡ ባለፈው ረቡዕ መሳለሚያ አማኑኤል ፀጋ ህንፃ ላይ በሚገኘው የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር ፅ/ቤት በተሰጠው ጋዜጣዊ…
Rate this item
(2 votes)
ለህክምና የመጣችውን ነፍሰሡር ፅንስ ያለ ጥንቃቄ አስወርዶ በአካላቷ ላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርጓል፤ ተጐጂዋን ለመርዳትም ፍቃደኛ አልበረም የተባለው የግሎባል ከፍተኛ ክሊኒክ ባለቤት ዶ/ር በላቸው ቶሌራ፤ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ተከሰሰ፡፡ ሃኪሙ ባለፈው ህዳር ወር ደም መሰል ፈሳሽ ነገር አይታ ወደ ሆስፒታሉ…