ዜና

Rate this item
(0 votes)
ጠብት አምቡላንስ ዝቅተኛ ኑሮ እየኖሩ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ላመጡ ሃያ አራት የኮርያ ሠፈር ተማሪዎች የኑሮ ክህሎት (Life skill) እና የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና አሠጣጥ ስልጠና መስጠቱን እንዲሁም በዩኒቨርስቲ ቆይታቸው የሚገለግሉባቸዉ ቁሣቁሶች መርዳቱን አስታወቀ፡፡ ተማሪዎቹ በአብዛኛው የኮርያ ዘማች ልጆች መሆናቸውን የገለፁት የድርጅቱ…
Rate this item
(0 votes)
የ“ላይፍ” መፅሄት ዋና አዘጋጅ አቶ ዳዊት ሰለሞን፤ በአዋሽ ባንክ ፕሬዚዳንት በአቶ ፀሀይ ሽፈራው ክስ ቀረበበት፡፡ ላይፍ መፅሄት በመስከረም ወር እትሙ “የአዋሽ ባንክ ፕሬዚዳንት ኩብለላና ህገ ወጡ ብድር” በሚል ርዕስ ባወጣው ዘገባ ነው አዘጋጁ የተከሰሰው፡፡ ከትናንት በስቲያ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ተጠርቶ…
Rate this item
(31 votes)
በአቃቂ ቃሊቲ ገላን ጉራ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ባለፈው ነሐሴ ወር መጨረሻ ላይ ከሠማይ ወረደ ስለተባለው መስቀል ቅዱስ ሲኖዶስ ውሣኔ እስኪያስተላልፍ ህዝቡ በትዕግስት እንዲጠባበቅ የአዲስ አበባና የጅማ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ አሣሠቡ፡፡ “መስቀል ከሠማይ ወርዷል አልወረደም? ትክክለኛ ነው…
Rate this item
(10 votes)
በኢትዮጵያ መንግስት አሸባሪ ተብለው ከተፈረጁት ድርጅቶች አንዱ የሆነው የ“ግንቦት ሰባት” አመራሮች ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ እና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ፤ አሁን ያለውን የኢትዮጵያ መንግስት ከስልጣን ለማውረድ ለሚያደርጉት ሁለገብ ትግል ከኤርትራ መንግስት የጦር መሣሪያ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ሰሞኑን ለአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ ባለፈው ረቡዕ ለሦስት ሰዓታት በፖሊስ ጣቢያ ታስረው መፈታታቸው ተገለፀ፡፡ ዶ/ር ነጋሶ፤ ፓርቲው ነገ ያካሂዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳ እንዲያደርጉ ካሰማራቸው አባላት ጋር በተያያዘ ታስረው እንደነበር ታውቋል፡፡ ባለፈው ረቡዕ የሰላማዊ ሰልፍ ቅስቅሳ ሲያደርጉ የነበሩ…
Rate this item
(2 votes)
ችግሩን ለመፍታት ከኮርፖሬሽኑ ጋር ስምምነት ላይ ተደርሷል በኢንዱስትሪው ዘርፍ ተፅዕኖ ካሳረፉት ምክንያቶች ውስጥ አንዱ የሀይል መቆራረጥ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ አህመድ አብተው ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ ሀሙስ ረፋድ ላይ በሚኒስቴሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሶስት አመቱን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈፃፀም አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ…