ዜና

Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ፣ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (አይሲቲ) የባንክ አገልግሎት ለማቀላጠፍ በሚያመበረክተው አስተዋጽኦ ላይ የሚመክር ዓለምአቀፍ ስብሰባ በመጪው አርብ ታስተናግዳለች፡ “Harnessing Africa’s Digital Future” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ጉባኤ በኢትዮጵያና በሌሎች የምስራቅ አፍሪካ አገራት ውስጥ የባንክ አገልግሎትን በሚመለከት የአይሲቲ አማራጮችንና የቢዝነስ እድሎችን ይፈትሻል…
Rate this item
(3 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት የህብረት ሥራ ማህበራት፤ የቀድሞዎችም ሆነ አዲሶቹ ማህበራት በአዲሱ መመሪያ እንዲደራጁ ይገደዳሉ ተባለ፡፡ መስተዳድሩ ትላንት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ አዳራሽ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የማህበራቱ የአደረጃጀትና የምዝገባ መስፈርት ከ20/80 መስፈርት ጋር ሙሉ ለሙሉ እንደሚመሳሰልም ተናግረዋል፡፡…
Rate this item
(10 votes)
ባለፈው ሳምንት በጐንደርና በደሴ ሠላማዊ ሰልፍ ያካሄደው አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤ ተመሳሳይ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ለማካሄድ ከበርካታ ከተሞች የህዝብ ጥያቄ እንደቀረበለት በመጥቀስ በ16 ከተሞች የተቃውሞ ሰልፉንና ህዝባዊ ስብሰባዎች ለማካሄድ እንደወሰነ ገለፁ፡፡ በአዲስ አበባ ሐምሌ 28 ቀን ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ ታቅዶ…
Rate this item
(13 votes)
ደራሲዋና አከፋፋዩ ለፖሊስ ቃላቸውን ሰጥተዋል “ፔላማ” የተሰኘው ፊልም በጥንቆላና በመፍትሄው ዙሪያ የሚያጠነጥን እንደሆነ የፊልሙ ደራሲና አዘጋጅ ሜሊ ተስፋዬ የገለፀች ሲሆን፣ ፊልሙ እምነታችንን የሚካ ነው በሚል ቅሬታ አንድ የእምነት ተቋም ለፖሊስ አቤቱታ አቀረበ፡፡ ሜሊ ተስፋዬና የፊልሙ አከፋፋይ ወደ ማዕከላዊ ምርመራ ተጠርተው…
Rate this item
(15 votes)
ከሃይማኖት ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን መንግሥትም ሆነ ተቃዋሚዎች አጀንዳ አድርገው ማራገባቸው ለሃገሪቱ መፃኢ እድል ጠቃሚ አለመሆኑንና ሁለቱም ወገኖች ከዚህ ድርጊት መታቀብ እንዳለባቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች አሳሰቡ፡፡ በደሴ ከተማ የእስልምና ሃይማኖት አባት በሆኑት በሼህ ኑሩ ይማም ላይ የተፈፀመውን ግድያ መንግሥት በቶሎ አጣርቶ…
Rate this item
(7 votes)
በተጠርጣሪዎች ላይ የ240 ምስክሮች ቃል ተቀብያለሁ…ፀረ ሙስና ኮሚሽንበ5 ኩባንያዎች ላይ የተጀመረው የኦዲት ስራ እስከ ሐምሌ 30 ይጠናቀቃልአቶ ገ/ዋህድ ከመንግሥት የተሰጣቸውን መኖሪያ ቤት በ20 ቀን እንዲያስረክቡ ታዘዋል በሙስና ተጠርጥረው በታሰሩ የጉምሩክና ገቢዎች ባለስልጣን ኃላፊዎች ላይ ክስ ለመመስረት የፀረ ሙስና ኮሚሽን ለስድስተኛ…