ዜና

Rate this item
(20 votes)
እስከ 2004 ዓ.ም የተያዙ ህገወጥ ቦታዎች ካርታ ይሰጣቸዋል ተብሏል፡፡ በእድሮች የተያዙና ሊዝ ይከፈልባቸዋል የተባሉ ሰፊ ቦታዎች በመንግስት ስም ይሆናሉ ባለፉት አስር አመታት በሺ የሚቆጠሩ የህገወጥ ይዞታ ግንባታዎችና የ “ጨረቃ ቤቶች” በየጊዜው እንዲፈርሱ ቢደረግም፣ ለህገወጥ ይዞታዎች ካርታ ለመስጠት የሚፈቅድ መመሪያ ለሶስተኛ…
Rate this item
(7 votes)
በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች እየደረሱ ላሉት ህገ ወጥ የዜጐች መፈናቀል መንግስት ራሱን ከተጠያቂነት ለማዳን የሚያደርገው ሙከራ “ተጨፈኑ ላሙኛችሁ” አይነት ማታለል ነው ሲል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አስታወቀ፡፡ መድረክ ሠሞኑን ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ የፌደራልም ሆነ የበታች አስተዳደሮች የአንድ መንግስት አካላት እንደሆኑና…
Saturday, 11 May 2013 11:08

ካፒታል ሆቴልና ስፓ ተመረቀ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ባለ 5 ኮከቡ ካፒታል ሆቴልና ስፓ ትናንት ተመርቆ አገልግሎት ጀመረ፡፡ በ172 ሚሊየን ብር የተሠራው ሆቴሉ 114 የመኝታ ክፍሎች አሉት፡፡ በአቶ የማነ ገ/ሥላሴ ባለቤትነት የተገነባው ይኼ የግል ሆቴል መዋኛ፣ የሴቶችና የወንዶች መታሻ ክፍሎችና መዋቢያ፣ አንድ ፎቅ ጂምናዚየም፣ ባር፣ ላውንጅ፣ የስብሰባ አዳራሾች…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት እና በጠንካራ ፖለቲካዊ ትችታቸዉ የሚታወቁት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ፤ የመኢአድ አባል በነበሩት በእነ አቶ ማሙሸት አማረ “የብአዴን አባል ነው፤ ለመኢአድ መሪነት ታጭቷል፤ መባላቸው ሃሰትና ተራ አሉባልታ መሆኑን ለአዲስ አድማስ ገለጹ፡፡ ዶ/ር ዳኛቸው እንደተናገሩት ፤…
Rate this item
(2 votes)
የአቡነ ጳውሎስን ሃውልት የማፈንዳት እቅድ እንዳለ ተነግሯቸዋል አዲስ አበባ በመምጣት ሁለት ጊዜ ስልጠና መስጠታቸውን አምነዋል በግንቦት 7 አባልነት እና ከአመራሮች ተልዕኮ በመቀበል የሚያስከትለው ጉዳት እያወቁ የፈንጂ ስልጠና ሰጥተዋል ተብሎ እስካሁን በፍርድ ቤት ካልቀረቡት አንደኛ ተከሳሽ ሻለቃ ማሞ ለማ ጋር የተከሰሱት…
Rate this item
(1 Vote)
የማተሚያ ማሽኑ ዋጋ 8ሺ ዶላር ነው፤ ስምንት ሺ ሽጉጦችን ሊሰሩበት ይችላሉ። ፅሁፍ የሚያትም ሳይሆን ሽጉጥ ወይም ሌላ እቃ የሚያትም ማሽን ነው - 3D printer ይሉታል። የዘንድሮ ምርጥ ፈጠራ እንደሆነ የተነገረለት “ቅርፅ አታሚ ማሽን”፣ በሚቀጥሉት አመታት ገበያውን እንደሚያጥለቀልቅ ተተንብዮለታል። ትንቢቱ ወር…