ዜና

Rate this item
(7 votes)
“መረጋጋት ተፈጥሯል፤ ጉባኤውን የሚያደናቅፍ ስጋት የለም” - መንግስት የአፍሪካ ህብረት በመጪው ጥር ወር በአዲስ አበባ ሊያካሂደው ያቀደው ቀጣዩ የመሪዎች ጉባኤ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና አገሪቱ ካለችበት ሁኔታ አንጻር በሰላም የመጠናቀቁ ጉዳይ እንደሚያሳስበው ገልጧል፡፡የህብረቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ንኮሳዛ ድላሚኒ ዙማ፣ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
Rate this item
(15 votes)
የትምህርት ሚኒስቴር ወትሮ የነበረውን የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አመራሮች አሿሿምን ይለወጣል ያለውን አዲስ መስፈርት ያዘጋጀ ሲሆን በተዘጋጀው መስፈርት ረቂቅ ላይ ከትናንት በስቲያ በካፒታል ሆቴል ውይይት ተደርጓል፡፡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አመራሮች ምደባ ላይ ከዚህ በፊት በርካታ ጉድለቶች እንዳሉ የሚጠቁመው ለውይይት የቀረበው…
Rate this item
(7 votes)
- በምርት ጥራቱ ላይ ምርመራ እየተካሄደ ነው ተብሏል- ‹‹ፋብሪካው የታሸገው ለእድሣት ነው›› የፔፕሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚየሞሃ ለስላሣ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክስዮን ማህበር የሃዋሳ ቅርንጫፍ ፋብሪካ ከምርት ጥራት ጋር በተያያዘ ለምርመራ መታሸጉ ተጠቁሟል፡፡የኩባንያው ሃዋሣ ቅርንጫፍ ፋብሪካ ውስጥ በተመረቱ ምርቶች ላይ ታዩ የተባሉ…
Rate this item
(2 votes)
ግንባታው ከ10 ዓመት በፊት የተጀመረው የግልገል ግቤ III ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የውጭ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ምስክር ነጋሽ በተለይ ለአዲስ አድማስ በሰጡት መግለጫ፤ የግልገል ጊቤ III ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት…
Rate this item
(0 votes)
በመላው ዓለም በ7 ሺህ 189 ሰዎች ላይ የሞት ወይም የመጥፋት አደጋ ተከስቷልአለማቀፉ የስደተኞች ተቋም በተገባደደው የፈረንጆች አመት፤ 2016 ብቻ 47 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በተለያዩ አካባቢዎች በስደት ጉዞ ላይ ሳሉ ለሞት መዳረጋቸውን የሚያመላክት መረጃ ከተለያዩ አጥኚ ተቋማትና የመረጃ ምንጮች ማግኘቱን ትናንት ባወጣው…
Rate this item
(0 votes)
ግማሽ ያህል አመራርና አባላቱ እንደታሰሩበት አስታውቋልየፓርቲውን ሊቀመንበርና ም/ሊቀመንበZ ጨምሮ አብዛኞቹን ዋና አመራሮች በእስር ማጣቱን የጠቆመው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኢፌኮ)፤ ህልውናዬ አደጋ ላይ ወድቋል አጠያያቂ ሆኗል ብሏል፡፡ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቀደም ብሎ ተቀዳሚ ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ…