ዜና

Rate this item
(20 votes)
ባለፈው ማክሰኞ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያዋቀሩት ምሁራን የተካተቱበት አዲሱ ካቢኔ፤ ለህዝቦች ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት በትጋት እንደሚሰራ አዳዲሶቹ ተሿሚዎች የገለፁ ሲሆን ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፤ ግለሰቦችን በመቀያየር ውጤት እንደማይመጣ ጠቁመው፤ ዋና መፍትሄው የፖሊሲ ለውጥ ማድረግ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ 30 አባላት ያሉት የጠቅላይ ሚኒስትሩን…
Rate this item
(9 votes)
የዶላር ምንዛሬ በከፍተኛ መጠን እያሻቀበ ሲሆን 1 ዶላር በጥቁር ገበያ ከ26 ብር በላይ እየተመነዘረ ነው ተብሏል፡፡ ለዶላር ምንዛሬ መናር ዋነኛው ምክንያት፣ የውጭ ምንዛሬ እጥረትና በኢትዮጵያ የዶላር የምንዛሬ መጠን አለመሻሻል መሆኑን የጠቆሙት ምንጮች፤ ዓለም ባንክና አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF)፤ የዶላር…
Rate this item
(5 votes)
የሣምንታዊ “የኢትዮ-ምህዳር” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ፤ በመንበረ ፓትሪያሪክ ቅድስት ቅዱሳን ማርያም ገዳም ላይ በሠራው ዘገባ፣ በከባድ ስም ማጥፋት ወንጀል በፍ/ቤት ጥፋተኛ ተብሎ ታሠረ፡፡ ‹‹በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስት ቅዱሳን ማርያም ገዳም ላይ ምርመራ እንዲካሄድ ተጠየቀ›› በሚል ርዕስ ግንቦት 22 ቀን…
Rate this item
(3 votes)
አስገራሚ ክስተቶች፣ ያልተጠበቁ ሁነቶች፣ አስቂኝ ምልልሶች፣ አስደንጋጭ መረጃዎች፣ ኃይለኛ ፉክክሮች፣ ብዙ ብዙ ትኩረት የሚስቡ ያልተለመዱ ነገሮች የተስተናገዱበት የዘንድሮው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የፍጻሜው ምዕራፍ ላይ ደርሷል፡፡ የፊታችን ማክሰኞ ይለይለታል፡፡ማን ይጠበቃል?በዘንድሮው 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ላይ የከረሙት ሁለቱ እጩዎች፣…
Rate this item
(2 votes)
‹‹ድርጅቱን እንደግል ንብረት ይጠቀሙበታል›› የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ አመራሮች፤ የድርጅቱን ሊቀመንበር አየለ ጫሚሶን አማረሩ፡፡ አመራሮቹ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ሊቀመንበሩ መንግስት ለድርጅቱ መጠቀሚያነት የሰጠውን ቤት ከፋፍለው በማከራየት፤ በወር እስከ 17 ሺህ ብር ለግላቸው ገቢ የሚያደርጉ ሲሆን አመራሮቹ ቢሮ በማጣት በየካፌው ለመሰብሰብና ለመወያየት መገደዳቸውን…
Rate this item
(38 votes)
*በምክትል ጠ/ሚኒስትር ማዕረግ የክላስተር ሹመት ቀርቷል*9 ሚኒስትሮች ባሉበት ይቀጥላሉየህዝብ ጥያቄን ለመመለስ በኢህአዴግ የሚመራው መንግስት ጥልቅ ተሃድሶ አደርጋለሁ ባለው መሰረት ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በዛሬው ዕለት የአዳዲስ ሚኒስትሮችን ሹመት ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ይፋ አድርገዋልCC ም/ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ 9 ሚኒስትሮች ባሉበት ሃላፊነት የቀጠሉ…