ዜና

Rate this item
(10 votes)
ኢትዮጵያ ለኬንያ የኤሌክትሪክ ሃይል ለመሸጥ የያዘቺው እቅድ ዋነኛ አካል የሆነውና 1.2 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የሚደረግበት የኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ በዚህ ሳምንት መጀመሩን ስታንዳርድ ሚዲያ ዘገበ፡፡1 ሺህ 45 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውንና 2 ሺህ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል የማስተላለፍ አቅም…
Rate this item
(3 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአይን ህክምና መምህሮች የተቋቋመው “ዲማ” የአይን ህክምና ክሊኒክ፤ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ክሊኒኩ ከሌላው የአይን ህክምና በተለየ በአይን ቆብና በእንባ መፍሰስ ህክምና ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራና በአገሪቱ ሁለቱ ህክምናዎች ላይ ስፔሻላይዝድ ያደረጉ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዶክተሮች ብቻ እንዳሉ…
Rate this item
(0 votes)
ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 798 ተማሪዎች የዛሬ ሳምንት በሚሊኒየም አዳራሽ አስመርቋል፡፡ በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የማዕድን ምህንድስና ተማሪዎችን ማስመረቁም በእለቱ ተገልፆል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በማስተርስ ኦፍ አድምኒስትሬሽን፣ በመጀመሪያ ዲግሪ ደግሞ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣…
Rate this item
(0 votes)
ዓለምአቀፉ የቴሌኮምና የኔትወርክ ኩባንያ ዜድቲኢ፤ ዘንድሮ ለሶስተኛ ጊዜ በጉለሌ ክ/ከተማ ከ2 ሺ በላይ ዛፎችን ተከለ፡፡ በዛፍ ተከላው ላይ በኢትዮጵያ የቻይና የንግድና ኢኮኖሚ አማካሪ ወ/ሮ ሊዮ ዩን እና የዜድቲኢ ኢትዮጵያ ምክትል ዳይሬክተር ሚስተር ሊ ጉዋንግ ዮንግን ጨምሮ ከ200 በላይ የኩባንያው የውጭና…
Rate this item
(50 votes)
- ትላንት በልደታ ክ/ከተማ 5 ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል- ወንጀሉ ላለፉት 5 ዓመታት በከተማዋ በድብቅ ሲፈፀም ቆይቷል- እንጀራው 30 በመቶ ጤፍ፣ 70 በመቶ ጀሶና ሰጋቱራ ተቀላቅሎ ይጋገራል- ሀኪሞች፤ ጀሶና ሰጋቱራ በጉበትና ኩላሊት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳል አሉ- በሁሉም ክፍለ ከተሞች ድርጊቱ እንደሚፈፀም…
Rate this item
(86 votes)
የቤት እድለኞች፤ ከ14 ሺ - 95 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ይጠበቅባቸዋልእጣው የሚወጣው በ97 ዓ.ም ለተመዘገቡ ነውየ10/90 ሁሉም ተመዝጋቢዎች፣የቤት ባለ ዕድል ይሆናሉከ6 ወር በላይ ቁጠባ ያቋረጠ፣ እጣ ውስጥ አይገባም20 በመቶ ቅድመ ክፍያና የቤቶቹ ዋጋ ዝርዝር የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ 39ሺህ ቤቶች ዕጣ…