ዜና

Rate this item
(5 votes)
የአውሮፓ ህብረት 5.3 ቢሊዮን ብር የልማት እርዳታ ለኢትዮጵያ የሰጠ ሲሆን፤ የልማት እርዳታው ኢትዮጵያ ለምታካሂደው መጠነ ሰፊ የመሰረተ ልማት ግንባታ፣ የትምህርት የጤናና መሰል መሰረታዊ አገልግሎቶች ግንባታና ጥበቃ፣ለድርቅ መከላከያና መቋቋሚያ እንዲሁም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ለምታደርጋቸው የልማት እንቅስቃሴዎች ማስፋፊያ የሚውል እንደሆነ ታውቋል፡፡ከህብረቱ የኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
እስካሁን ከ40 በላይ የውጭ ኩባንያዎች እንደሚሳተፉ ታውቋልለባዛሩ ፒስኩየሮች ይመጣሉ ተብሏልየፈረንጆች አዲስ አመት፣ የፈረንጆች ገና እና የኢትዮጵያ የገና በዓል አንድ ሰሞን የሚከበሩበት የገናን ባዛርና ኤግዚቢሽንን ለማዘጋጀት በወጣው ጨረታ “አፍሮ ዳን” በ3.8 ሚሊዮን ብር ማሸነፉ ተገለፀ፡፡ የድርጅቱ ሀላፊዎች ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤…
Rate this item
(6 votes)
በአዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ እምብርቱ ላይ ከአፍሪካ ኢኮኖሚክስ ኮሚሽን ፊት ለፊት በ700 ሚሊዮን ብር የተሠራው ባለ 5 ኮከብ ዘመናዊ ኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል ዛሬ ይመረቃል፡፡ አቶ ገምሹ በየነ የተባሉ ባለሀብት ግዙፍ ኢንቨስትመንት የሆነው ባለ 10 ፎቅ መንትያ ሆቴል፤ 154 ክፍሎች ሲኖሩት…
Rate this item
(3 votes)
በተለያዩ ከተሞች በራሳቸው፣ በባለቤታቸውና በልጆቻቸው ስም 17 ቦታዎችንና ቤቶችን ይዘዋል ከሚለው ክስ ነፃ ሆነዋል፡፡ ከባለቤታቸው ጋር ምንጩ ያልታወቀ 490ሺ ብር በባንክ አንቀሳቅሰዋል ከሚለው ክስ ነፃ ናቸው ተብሏልየቀድሞው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ያረጋል አይሸሹም፤ በፀረ ሙስና ኮሚሽን ከቀረቡባቸው አምስት…
Rate this item
(16 votes)
ሠሞኑን በሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ እየደረሠ ያለው ግፍና ስቃይ እንዳሳዘናቸው የገለፁ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፤ የሣውዲ አረቢያ መንግስት እና የኢትዮጵያ መንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ተጠያቂ ናቸው ሲሉ ተናገሩ፡፡ የመድረክ ሊቀመንበር ዶ/ር መራራ ጉዲና፣ ሣውዲ አረቢያ የራሷንም ዜጐች መብት የማታከብር ሃገር መሆኗን…
Rate this item
(15 votes)
ረቡዕ ምሽት በጩቤ የተወጋው የ16 አመቱ ዳዊት መስፍን፤ በመኖሪያ ቤቱ ደጃፍ የሞተ ሲሆን፣ በእግር ኳስ ሰበብ በተከሰተ ፀብ ግድያውን ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሶስት ታዳጊዎች በፖሊስ ተይዘዋል፡፡ ዳዊት እና ተጠርጣሪዎች ከአንድ አመት በፊት በእግር ኳስ ክበብ ተጣልተው እንደነበር የሚናገሩት የሟች እናት፣…