ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ትግራይ ክልል የማይአይኒ በተባለ ስፍራ የሚገኝ የኤርትራ ስደተኞች ካምፕ ውስጥ በተቀሰቀሰ ረብሻ የአንድ ሠው ህይወት ከጠፋ በኋላ፣ ተጠያቂ ናቸው የተባሉ ሰዎች እንደታሰሩ ምንጮቻችን አመለከቱ፡፡ ስደተኞች የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን በመቃወም ቢሮዎች የሰባበሩ ሲሆን፣ ወደ ጎንደር የሚወስደውም መንገድ ተዘግቶ ነበር፡፡ የረብሻው ምንጭ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ “ኢንተርናሽናል ስታር ፎር ኳሊቲ” የሚል ሽልማት የተሸለመው ኔክስት ዲዛይኒንግ ኢንስቲትዩት ከሌሎች ሀገራት በተለይም ከአፍሪካ ሀገራት የዲዛይኒንግ ተማሪዎች ተቀብዬ ለማስተማር አቅጃለሁ አለ፡፡ ሽልማቱ ዓለም አቀፍ ዕውቅናዬን ይጨምርልኛል ብሏል-ተቋሙ፡፡ ኔክስት ዲዛይኒንግ ኢንስቲትዩት በ1996 ዓ.ም ማስተማር የጀመረ ሲሆን በልብስ ቅድ፣ በልብስ ስፌት፣…
Rate this item
(1 Vote)
በሽብር ወንጀል የ14 ዓመት እስር ተፈርዶበት በማረሚያ ቤት የሚገኘው የቀድሞው የ“አውራምባ ታይምስ” ጋዜጣ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ መቀመጫውን ደቡብ አፍሪካ ባደረገው ሲኤንኤን “መልቲ ቾይዝ” የሽልማት ድርጅት ተሸለመ፡፡ ጋዜጠኛው ሽልማቱን ያሸነፈው በአፍሪካ የነፃ ፕሬስ ዘርፍ ሲሆን ደቡብ አፍሪካ በተካሄደው የሽልማት ስነ…
Rate this item
(0 votes)
“በስራ አጥነት ተመዝግባችሁ ተደራጁ” ተብለዋል ዩኒቨርሲቲው በዘረፉ ማስተማሩን ቀጥሏል ተመራቂዎች የሚቀጥረን አጣን አሉ ከጐንደር ዩኒቨርስቲ በ“ልማትና የአካባቢ እንክብካቤ ጥናት” የተመረቁ ተማሪዎች በመንግስትም ይሁን በግል መስሪያ ቤቶች የስራ መደብ ዝርዝር ውስጥ ባልተካተተ የትምህርት ዘርፍ በመመረቃችን ስራ አጥ ሆነናል ሲሉ አማረሩ። የትምህርት…
Rate this item
(0 votes)
ከ40 በላይ ነዋሪዎች ተነሱ ተብለዋልከሃያ አራት አመታት በፊት በይዞታነት የያዝነውና ንብረት ያፈራንበት መኖሪያ ቦታችን ለ40/60 የቤት ፕሮግራም ግንባታ ይፈለጋል በሚል ተገቢው ካሣና ምትክ ቦታ ሳይሰጠን ተነሱ ተባልን ሲሉ የቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ቀጠና 5 ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ከ40 በላይ የሆኑት…
Rate this item
(19 votes)
የፓርላማ ተመራጭ አቶ ግርማ ሰይፉአዲሱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በእድሜና በጤና ከቀድሞው ፕሬዚዳንት የተሻሉ መሆናቸውን የተናገሩት የአንድነት ፓርቲ አመራርና የፓርላማ ተመራጭ አቶ ግርማ ሰይፉ፤ ገዢውን ፓርቲና ተቃዋሚዎችን በማቀራረብ ለአገራዊ መግባባት አስተዋፅኦ ማበርከት ይችላሉ በሚል ተስፋ ለፕሬዚዳንቱ ሹመት ሙሉ ድጋፍ እንደሰጡ…