ዜና

Rate this item
(3 votes)
• ማዕከሉ በ25 ሚ. ብር ወጪ የማስፋፊያ ስራዎችን ማከናወኑን ገለጸ 33ኛው የገና የንግድ ትርዒት ፣ ባዛርና ፌስቲቫል ከታህሳስ 6 - 27 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡የፌስቲቫሉ አዘጋጅ ሴንቸሪ ፕሮሞሽንና ኤቨንትስ በዛሬው ዕለት ረፋዱ ላይ በአዲስ አበባ…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይልአገልግሎትን በጅግጅጋ ከተማ በይፋ ገበያ ላይ አዋለኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት፣ ከዚህ በፊት በአዲስ አበባና አዳማ በይፋ ለአገልግሎት ያበቃውን የዘመናችንን የመጨረሻ የ5ኛ ትውልድ የሞባይል አገልግሎት፤ በምስራቅ ምስራቅ ሪጂን፣ በጅግጅጋ ከተማ በመዘርጋት በይፋ ገበያ ላይ ማዋሉን አስታውቋል፡፡በዚህም…
Rate this item
(0 votes)
*ማህበሩ የቱሪዝም ሚዲያ ለማቋቋም የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟልየኢትዮጵያ ቱሪዝምና ሆቴሎች ማርኬት ማህበር፣ አርቲስት ምህረት ታደሰን የቱሪዝም አምባሳደር አድርጎ የሾመ ሲሆን፤ ማህበሩ በዛሬው ዕለት ረፋዱ ላይ በስካይ ላይት ሆቴል ከአርቲስቷ ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ የማህበሩ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን አለሙ በፊርማ ሥነስርዓቱ ላይ…
Rate this item
(2 votes)
ድርድሩ ያለ ስምምነት መጠናቀቁ የአካባቢውን ሰላም ይበልጥ ያደፈርሰዋል ተብሏልበመንግሥትና ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነስ ) ብሎ በሚጠራው ታጣቂ ቡድን መካከል በታንዛኒያ ዳሬሰላም ከተማ ለቀናት ሲካሄድ የሰነበተው የሠላም ድርድር፤ ያለ ሥምምነት መቋጨቱ በእጅጉ እንዳሳዘናቸውና ተስፋ እንዳስቆረጣቸው የአምቦ ከተማና የምስራቅ ወለጋ ዞን…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ አፍሮ ባሮሜትር በተባለው ታዋቂ የምርምር ተቋም ይፋ የተደረገውን የሕገ- መንግስቱ ማሻሻያ አስፈላጊነት፤ “ጊዜውን ያልጠበቀና ግልፅነት የጎደለው ነው” ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አጣጣሉት። ተቋሙ የጥናቱ ውጤቱን ባለፈው ህዳር 6 ቀን 2016 ዓ.ም በኢንተር ሌግዥሪ ሆቴል ይፋ…
Rate this item
(1 Vote)
25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው ለ10 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች 15 ሚሊዮን ብር ለግሷልህብረት ባንክ ጠቅላላ የሀብት መጠኑ 84 ቢሊዩን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ይህን የገለፀው የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዩቤልዩ በዓል እያከበረ ባለበት ወቅት ነው፡፡ባንኩ ከትላንት በስቲያ ምሽት በሸራተን…
Page 13 of 436