ዜና

Rate this item
(0 votes)
ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩና የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ የድርጅቱ ጉዳይ ኃላፊ ዳንኤል ሺበሺ፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመተላለፍ፣ ከሽብርተኛ ድርጅት ጋር በመገናኘትና የተከለከለ ሚዲያን መልዕክት በማስተላለፍ ወንጀል የተከሰሱ ሲሆን በማስረጃነትም በተንቀሳቃሽ ስልካቸው የተገኙ ፎቶግራፎችና ፅሁፎች ቀርበዋል፡፡ በእያንዳንዳቸው ላይ ሁለት ሁለት ክሶች የቀረቡባቸው ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
24 ቀናት ቀርተዋል፤ 50 ሺ ተመላሾች ተመዝግበዋል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሣኡዲ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያንን በፍጥነት ለማጓጓዝ እንዲቻል የሣኡዲ መንግስት ተጨማሪ በረራዎችን እንዲፈቅድ የጠየቀ ሲሆን የምህረት ጊዜው 24 ቀን ቢቀረውም እስካሁን 50 ሺህ ኢትዮጵያውያን ብቻ ወደ አገር ቤት ለመመለስ መመዝገባቸው ታውቋል፡፡ የውጭ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሲንጋፖር የቀጥታ በረራ አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ። አየር መንገዱ ባለፈው ረቡዕ ማታ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ በሚገኘው ቢሮው በሰጠው መግለጫ፤ የቀጥታ በረራው በሳምንት አምስት ቀናትና በጣም ፈጣን በሆነ ሰዓት ከሲንጋፖር ወደ 53 የአፍሪካ አገራትና ከአፍሪካ አገራት…
Rate this item
(9 votes)
• ጠ/ሚ ኃይለማርያም፤ ዜጎች ያሳዩት ቸልተኝነት አሳስቦኛል ብለዋል• ቀነ ገደቡ 30 ቀናት ቀርቶታል፤ የተመለሱት ከ30ሺ አይበልጡም• ከ150ሺ በላይ ዜጎች ያለ ህጋዊ ፈቃድ እንደሚኖሩ ይገመታል• ከ5ሚ.በላይ የተለያዩ አገራት ዜጎች አገሪቱን ለቀው ይወጣሉየሣኡዲ አረቢያ መንግስት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ህገ ወጥ ናቸው ያላቸው የተለያዩ…
Rate this item
(0 votes)
• ከ62 ፓርቲዎች ህጋዊነትን ያሟሉት 10 ብቻ ናቸው ተባለ• ቦርዱ ከኢንሣ ጋር የ18 ሚ. ብር ውል ተፈራርሟል በመጪው ዓመት በአዲስ አበባና በድሬዳዋ ከተሞች ለሚካሄደው የአካባቢ ምርጫ ከ500 ሺ በላይ ምርጫ አስፈፃሚዎች እንደሚመደቡ፣ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ለምርጫው ሂደት አፈፃፀም ቦርዱ ከፍተኛ ገንዘብ…
Rate this item
(5 votes)
በድርቁ ምክንያት የማሽላ ዋጋ በእጥፍ ጨምሯል በኢትዮጵያ ለሚገኙ 7.8 ሚሊዮን የምግብ እርዳታ ፈላጊዎች፤ 398.4 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልግ፣ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ድርጅት፣ ከትናንት በስቲያ ለአለማቀፉ ማህበረሰብ ባስተላለፈው ጥሪ አስታውቋል፡፡ በአሁን ወቅት ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የድርቅ ተረጂዎች ቁጥር፣ የኢትዮጵያ የላቀውን…