ዜና

Rate this item
(38 votes)
- የመንጃ ፈቃድ እስከማሰረዝ የሚደርሰው የተሻሻለው ህግ በቅርቡ ተግባራዊ መደረግ ይጀምራል፡፡ - በየዕለቱ ከ7 ሰዎች በላይ በትራፊክ አደጋ ይሞታሉ፡፡ በአገሪቱ በከፍተኛ መጠን እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስና በአደጋው የሚከሰተውን የሰዎች ሞት ለማስቀረት እገዛ እንደሚያደርግ የተነገረለት የተባለው የተሻሻለው የትራፊክ ህግ ፀደቀ፡፡የትራፊክ…
Rate this item
(3 votes)
 የ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ብሄራዊ ም/ቤት ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸው ከበደ፣ የሀሳብ ወሬዎችን በማውራት፣ ሕዝብን በማነሳሳት ወንጀል የተከሰሱ ሲሆን ከፍ/ቤት በዋስ ተለቀዋል፡፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ከትናንት በስቲያ ክሳቸው የተነበበው አቶ ይድነቃቸው፤ ጳጉሜ 13 ቀን 2008 ዓ.ም በግምት ከቀኑ በ3 ሰዓት፣…
Rate this item
(1 Vote)
እ.ኤ.አ በ2015 የተቋቋመው ‹‹ኔክስት ስቴጅ ፋውንዴሽን›› ለሜጀር ጀነራል ሀየሎም አርአያ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችን ድጋፍ ማድረግ ጀመረ፡፡ ፋውንዴሽኑ በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ የሚገኙ 50 ተማሪዎችን ቁርስና ምሳ በማብላትና የደንብ ልብስና የትምህርት ቁሳቁሶችን በማቅረብ ድጋፍ እንደሚያደርግ የፋውንዴሽኑ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ኤርሚያስ…
Rate this item
(26 votes)
ፍንዳታው ያስከተለው ክስተት ለጨው አምራቾች ስጋት፣ ለቱሪስቶች መስህብ ሆኗልከቀድሞው የበለጠ አዲስ የቀለጠ አለት ሃይቅ ተፈጥሯልበኣፋር ክልል የሚገኘው የኤርታሌ የቀለጠ አለት ሃይቅ ባልተለመደ መልኩ በከፍተኛ ሁኔታ በመንተክተክና ሃይለኛ ፍንዳታ አስከትሎ፣ ከቀድሞው የበለጠ አዲስ የቀለጠ አለት ሃይቅ በመፍጠር በሁሉም አቅጣጫ በፍጥነት መፍሰስ…
Rate this item
(11 votes)
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳና የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ይጠይቃሉ ተቃዋሚዎች ከኢህአዴግ ጋር ቅድሚያ ሰጥተው ሊደራደሩባቸው የሚሿቸውን አጀንዳዎች ለአዲስ አድማስ የገለፁ ሲሆን፤ ሁሉም ፓርቲዎች የጋራ አቋም ላይ ለመድረስ ጥረት እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል፡፡መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ፤ ከኢህአዴግ ጋር ወደ ሌላ ውይይት ከመግባታቸው በፊት የፖለቲካ እስረኞች…
Rate this item
(7 votes)
የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ለ3ኛ ጊዜ አራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበው፣ ክስ ሳይመሰረትባቸው የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ የተጠየቀባቸው ሲሆን የዋስትና ጥያቄያቸው ተቀባይነት አላገኘም፡፡ ከትላንትና በስቲያ ከሰዓት በኋላ ፍርድ ቤት የቀረቡት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ፖሊስ…