ዜና

Rate this item
(0 votes)
ስልጠናና የቴክኒክ ድጋፍ እንሰጣለን ብለዋል በዓለም ታዋቂና ቀዳሚ ከሆኑት የኬክና ዳቦ አምራች ድርጅቶች አንዱ የሆነው ቤከልስ በቅርቡ ከተከፈተው ራማዳ አዲስ ሆቴል ጋር በመተባበር፣ ደረጃውን የጠበቀ ኬክና ዳቦ ለአዲስ አበባ ነዋሪ ሊያቀርብ ነው፡፡ ታዋቂው ጀርመናዊ ሼፍ ባስቲያን ኤቬርሰማን ትናንት በራማዳ አዲስ…
Rate this item
(1 Vote)
የሆላንድ ካር ኩባንያ ግማሽ ባለሀብት የሆኑት ኢ/ር ታደሰ ተሰማ፤ በኩባንያቸው ላይ እየተደረገ ያለውን ምርመራ በተመለከተ ለጠ/ሚኒስትሩና ለፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ባለሀብቱ ህዳር 27 ቀን 2009 ዓ.ም ለዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬና ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በፅሁፍ…
Rate this item
(22 votes)
 ”ቤት ውስጥ መሰብሰብ፣ መግለጫ መስጠት አልተከለከለም” አዋጁን የጣሱ የኢህአዴግ አባላትም ታስረዋል” በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የቤት ውስጥ ስብሰባ እንዳያደርጉ፣መግለጫ እንዳይሰጡና የፖለቲካ ሥራ እንዳይሰሩ አለመከልከላቸውን የኮማንድ ፖስት ሴክረቴሪያት አስታውቋል፡፡ ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፤አዋጁ የሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ ለማድረግም ሆነ አባላት ለማደራጀትና ሌሎች የፓርቲ…
Rate this item
(15 votes)
 · “በመናገር ነፃነት ላይ የተወሰደ እርምጃ ነው” አምነስቲ · “የታሰሩት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣሳቸው ነው” መንግስት የአንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር መረራ ጉዲና መታሰር የዓለም አቀፍ ሚዲያዎችንና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ትኩረት የሳበ ሲሆን አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የታዋቂው ፖለቲከኛ እስር በእጅጉ ያሳስበኛል ብሏል፡፡ ዶ/ር…
Rate this item
(5 votes)
አብርሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሺ ተከላከሉ ተብለዋል በከፍተኛ ፍ/ቤት ከቀረበባቸው የሽብር ክስ በነፃ ከተሰናበቱ በኋላ አቃቤ ህግ ይግባኝ ከጠየቀባቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መካከል ሃብታሙ አያሌውን ጨምሮ ሶስቱ በነፃ የተሠናበቱ ሲሆን ሁለቱ ተከላከሉ ተብለዋል፡፡ የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ አመራር አቶ ሃብታሙ አያሌው፤ በከፍተኛ…
Rate this item
(7 votes)
 ‹‹አካባቢው ወደፊት የዝሙትና የረብሻ መናኸሪያ እንዳይሆን እንሰጋለን›› - ነዋሪዎች በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8፣ ልደታ ኮንዶሚኒየም ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች፤ በየመኖሪያ ህንፃቸው ስር በተከፈቱ መጠጥ ቤቶዎችና ጭፈራ ቤቶች ሁካታ ሳቢያ ሰላም ማጣታቸውን ለአዲስ አድማስ ገለፁ። “አካባቢው ወደፊት የዝሙት፣ የዳንኪራና የሴተኛ አዳሪነት መናኸሪያ…