ዜና
የሪል እስቴት ከበርቴው ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ 45ኛው ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸው በኢትዮጵያ ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ እንደማያመጣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ገለፁ፡፡ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በበኩላቸው፤ ለተመራጩ ፕሬዚዳንት ባለፈው ረቡዕ በመንግሥታቸው ስም የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በምርጫው ብዙዎችን ያስደነገጠ ውጤት ያመጡት ዶናልድ…
Read 1393 times
Published in
ዜና
Sunday, 06 November 2016 00:00
‹‹የህዝብ ጥያቄ ለመመለስ እንስራለን›› - አዲስ ተሿሚዎች ‹‹የፖሊሲ ለውጥ ከሌለ ውጤት አይመጣም›› - ተቃዋሚዎች
Written by አለማየሁ አንበሴ
ባለፈው ማክሰኞ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያዋቀሩት ምሁራን የተካተቱበት አዲሱ ካቢኔ፤ ለህዝቦች ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት በትጋት እንደሚሰራ አዳዲሶቹ ተሿሚዎች የገለፁ ሲሆን ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፤ ግለሰቦችን በመቀያየር ውጤት እንደማይመጣ ጠቁመው፤ ዋና መፍትሄው የፖሊሲ ለውጥ ማድረግ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ 30 አባላት ያሉት የጠቅላይ ሚኒስትሩን…
Read 6175 times
Published in
ዜና
የዶላር ምንዛሬ በከፍተኛ መጠን እያሻቀበ ሲሆን 1 ዶላር በጥቁር ገበያ ከ26 ብር በላይ እየተመነዘረ ነው ተብሏል፡፡ ለዶላር ምንዛሬ መናር ዋነኛው ምክንያት፣ የውጭ ምንዛሬ እጥረትና በኢትዮጵያ የዶላር የምንዛሬ መጠን አለመሻሻል መሆኑን የጠቆሙት ምንጮች፤ ዓለም ባንክና አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF)፤ የዶላር…
Read 6379 times
Published in
ዜና
የሣምንታዊ “የኢትዮ-ምህዳር” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ፤ በመንበረ ፓትሪያሪክ ቅድስት ቅዱሳን ማርያም ገዳም ላይ በሠራው ዘገባ፣ በከባድ ስም ማጥፋት ወንጀል በፍ/ቤት ጥፋተኛ ተብሎ ታሠረ፡፡ ‹‹በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስት ቅዱሳን ማርያም ገዳም ላይ ምርመራ እንዲካሄድ ተጠየቀ›› በሚል ርዕስ ግንቦት 22 ቀን…
Read 3649 times
Published in
ዜና
አስገራሚ ክስተቶች፣ ያልተጠበቁ ሁነቶች፣ አስቂኝ ምልልሶች፣ አስደንጋጭ መረጃዎች፣ ኃይለኛ ፉክክሮች፣ ብዙ ብዙ ትኩረት የሚስቡ ያልተለመዱ ነገሮች የተስተናገዱበት የዘንድሮው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የፍጻሜው ምዕራፍ ላይ ደርሷል፡፡ የፊታችን ማክሰኞ ይለይለታል፡፡ማን ይጠበቃል?በዘንድሮው 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ላይ የከረሙት ሁለቱ እጩዎች፣…
Read 3964 times
Published in
ዜና
‹‹ድርጅቱን እንደግል ንብረት ይጠቀሙበታል›› የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ አመራሮች፤ የድርጅቱን ሊቀመንበር አየለ ጫሚሶን አማረሩ፡፡ አመራሮቹ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ሊቀመንበሩ መንግስት ለድርጅቱ መጠቀሚያነት የሰጠውን ቤት ከፋፍለው በማከራየት፤ በወር እስከ 17 ሺህ ብር ለግላቸው ገቢ የሚያደርጉ ሲሆን አመራሮቹ ቢሮ በማጣት በየካፌው ለመሰብሰብና ለመወያየት መገደዳቸውን…
Read 3058 times
Published in
ዜና