ዜና

Rate this item
(65 votes)
ከጳጉሜ 1 እስከ መስከረም 2 በኦሮሚያ በማህበራዊ የንግድ አድማ መጠራቱን ተከትሎ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ተግባራዊ መደረጉን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያስታወቀ ሲሆን መንግስት በበኩሉ፤ የአድማ ጥሪው በህብረተሰቡ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ከሽፏል ብሏል፡፡ የኦፌኮ ም/ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ለአዲስ አድማስ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት…
Rate this item
(25 votes)
የእርቅ መንግስት እንዲመሰረት ፓርቲው ጠይቋልባለፈው ሳምንት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በተነሳው የእሳት ቃጠሎ ለደረሰው የህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት መንግስትን ተጠያቂ ያደረገው የመላው ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ ጉዳዩ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቋል፡፡ ፓርቲው ሰሞኑን በፅ/ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤መንግስት በአደጋው 23 ታራሚዎች መሞታቸውን…
Rate this item
(16 votes)
በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች ቃጠሎ 40 ሰዎች ሞተዋልበኢህአዴግ የሚመራው መንግስት የዘንድሮውን ያህል ህዝባዊ ተቃውሞ ደርሶበት አያውቅም ይላሉ የፖለቲካ ተንታኞች በኦሮሚያ ክልል ባለፈው ህዳር ወር የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን በመቃወም የተነሳው ተቃውሞ ማስተር ፕላኑ መሰረዙን መንግስት ቢያስታውቅም ተቃውሞው ግን አልበረደም። በርካታ የመብት…
Rate this item
(12 votes)
በሃገሪቱ ያለው ውጥረት ይረግብ ዘንድ ብሄራዊ እርቅ እንዲፈጠር ኢዴፓን ጨምሮ 16 ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተሠባሠቡበት ‹‹ጥምረት ለብሄራዊ መግባባትና አንድነት›› ሰሞኑን ጥሪ ያቀረበ ሲሆን መንግስት እርቁን ካልተቀበለ ሃገሪቱን ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍላታል ብሏል፡፡ ኢህአዴግ አሁን በጀመረው መንገድ ግጭቶቹ ሊፈቱ እንደማይችሉ የጠቆመው ጥምረቱ፤ የሃይል…
Rate this item
(12 votes)
 “ያለ ህግ አግባብ የታሰሩ ሰዎች በአስቸኳይ ይፈቱ”ከኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የተሠባሠቡ አባገዳዎች በክልሉ ባለው ተቃውሞና ግጭት ሳቢያ የበርካታ ሰዎች ህይወት እየጠፋ መሆኑን በመግለፅ ችግሩን ለመቅረፍ ይቻል ዘንድ በውይይት መንግስት እንዲያነጋግራቸው ጠይቀዋል፡፡ከነሐሴ 23 ቀን ጀምሮ ለሦስት ቀናት በሶደሬ ሆቴልና ሪዞርት ከ2 ሺ…
Rate this item
(9 votes)
- የሞቱ ዜጎች ጉዳይ በገለልተኛ አካል ይጣራ፤ የመብት ጥሰቶችን የፈጸሙ በህግ ይጠየቁ ብለዋል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቅርቡ በአማራና ኦሮምያ ክልሎች ከተቀሰቀሱ ተቃውሞዎች ጋር በተያያዘ የታሰሩ ዜጎችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአፋጣኝ እንዲፈታ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ግፊት እንዲያደርግ በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሰሩ…