ዜና

Rate this item
(15 votes)
በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የሚወሰድ አላስፈላጊ የኃይል እርምጃ እንዲቆምና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት እንዲከበር የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) የጠየቀ ሲሆን የመብት ጥሰቶችን በማጣራት ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎቹም በመንግስት እየታሰሩበት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ተቋሙ ቀደም ሲል በኦሮሚያ ክልል የተወሰኑ ወረዳዎች የደረሱ የመብት ጥቃቶችን…
Rate this item
(2 votes)
አዲስ ኮሌጅ በዲግሪ ለ5 ዓመት በቲኢቪቲ ለ3 ዓመት ያስለጠናቸውን 520 ተማሪዎች ዛሬ በአምባሳደር ቴአትር ያስመርቃል፡፡በቲኢቪቲ ፕሮግራም በአይቲ በአካውንቲንግ፣ በሰርቬይ፣ በድራፍቲንግ፣ በኮንስትራክሽንና በኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች የሚያስመርቅ ሲሆን በዲግሪ ፕሮግራም ደግሞ በአርኪተክቸርና በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና በማኔጅመንት ያሠለጠናቸው ናቸው፡፡የቴክኖሎጂ ሽግግሩን ለማረጋገጥ በ2009 ዓ.ም…
Rate this item
(3 votes)
በየአመቱ የሚካሄደውና በለዛ የሬዲዮ ፕሮግራም ዋና አዘጋጅ ብርሀኑ ድጋፌ የሚዘጋጀው የዓመቱ ምርጥ የለዛ የኪነ-ጥበብ እጩዎች ይፋ ሆኑ፡፡ ዘንድሮ ለስድስተኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚህ ሽልማት ላይ በሰባት ዘርፎች ማለትም በምርጥ ዋና ተዋናይ፣ በምርጥ ዋና ተዋናይት የአመቱ ምርጥ አዲስ ድምፃዊ፣ የዓመቱ ምርጥ የሙዚቃ…
Rate this item
(2 votes)
በርካታ ታላላቅ ዓለማቀፍ የሙዚቃ ሽልማቶችን በማስገባት ስኬታማ የሙዚቃ ጉዞውን የቀጠለው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ድምጻዊ አቤል ተስፋዬ፤ በ2017 የዓለም የክብረወሰን መዝገብ በሁለት ክብረ ወሰኖች መመዘግቡን ተቋሙ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ዘ ዊክንድ በሚል ቅጽል ስሙ የሚታወቀው የ26 አመቱ ድምጻዊ፤ “ቢዩቲ ቢሃይንድ ዘ ማድነስ” በሚለው…
Rate this item
(61 votes)
በጎንደር ለ2ኛ ጊዜ ከቤት ያለመውጣት አድማ እየተካሄደ ነው ተቃውሞውን ለማስቆም እርምጃ እወስዳለሁ”- የክልሉ መንግስት ትላንት በባህር ዳር አንዳንድ የንግድ ተቋማት ታሸጉ ትናንት በተለያዩ የጎጃም ከተማዎች የተቃውሞ ሠልፍ የተደረገ ሲሆን በጎንደርና አካባቢው ባሉ ከተሞች ባለፈው ረቡዕ ለ2ኛ ጊዜ የተጀመረው የቤት ውስጥ…
Rate this item
(48 votes)
በኢንተርኔት ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰባስቦለታል መንግስት የፖለቲካ አቋሙን እንደሚያከብርለት ገልጾ ነበር አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በሪዮ ኦሎምፒክ የማራቶን ውድድር ላይ ያሳየው የተቃውሞ ምልክት በውድድሩ 2ኛ በመውጣት ያገኘውን የብር ሜዳልያ እንዳያሰርዝበት ተፈርቶ ነበር፡፡ ከትናንት በስቲያ አለማቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ፤ አትሌት…