ዜና

Rate this item
(13 votes)
ጥያቄያችን በ10 ቀን ውስጥ ካልተፈፀመ ወደ ክስ እናመራለን ብለዋል በብራና እና በጂባ ላይ 4 ሺህ ስዕሎችን ስለው ለማቅረብ ከሀበሻ ቢራ ጋር የ6.6 ሚሊዮን ብር ውል መዋዋላቸውን የገለፁት ሶስት ሰአሊያን፤ በውሉ መሰረት ክፍያ አልተፈፀመልንም፤ ከውል ውጪም ስራውን እንዳንሰራ ተደርገናል በማለት ኩባንያው…
Rate this item
(13 votes)
የፕሮፌሰርነት ደረጃዬን ያለአግባብ ከልክሎኛል ብለዋል300 ሺ ብር የሚጠጋ የገንዘብ ክስም አቅርበዋል አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፕሮፌሰርነት የደረጃ እድገቴን ያለ አግባብ ከልክሎኛል ያሉት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ከዩንቨርስቲው ማግኘት የሚገባኝን የአገልግሎትና ልዩ ልዩ ክፍያዎችም ነፍጎኛል ሲሉ ክስ አቀረቡ፡፡ለፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፣ መናገሻ…
Rate this item
(17 votes)
የአንድ ብስክሌት ዋጋ - 35 ሺ ብር! የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ በታክሲ እጥረት መንገላታታቸውና መማረራቸውን እንርሳው - ሁሉንም ችለውና ተሸክመው ኑሯቸውን ይገፋሉ እንበል፡፡ ግን፣ ከአገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥ ሩብ ያህሉን የምታመነጭ ከተማ፣ በትራንስፖርት እጥረት ስትጨናነቅ ጉዳቱ ቀላል ይሆናል?የከተማዋ ትራንስፖርት ባለስልጣናት፣ “ነዋሪዎችን ከታክሲ…
Rate this item
(0 votes)
ፀሜክስ ሆቴሎችና ቢዝነስ ማኅበር በዓለም ታዋቂ ከሆነው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ግሩፕ ጋር ለ15 ዓመት ባደረገው የአስተዳደር ሽርክና መሰረት፣ክራውን ፕላዛ ሆቴልና ሬስቶራንት በአዲስ አበባ እየገነባ ነው፡፡ ልደታ አካባቢ በፀማይ ግሎባል ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ባለቤት በአቶ ረዘነ አያሌው እየተገነባ ያለው ባለ 5…
Rate this item
(36 votes)
ባለፈው ፋሲካ አካባቢ ደወለልኝ፡፡ ሀዋሳ ነው ያለሁት አለኝ፡፡ እኛ ጋ የሚሰራ አንድ ጓደኛ አለው፡፡ እሱ ጋ መጥቶ እንዳረፈ በኋላ ነውየሰማሁት፡፡ እኔም የምኖረው እዚያው የምሰራበት ሆቴል ክፍል ተሰጥቶኝ ነው፡፡ የምኖረው ሀዋሳ ነኝ ያለው ለካ እዛ መጥቶ ነው፡፡ ለአንድሳምንት ያህል የምሰራበት ሆቴል…
Rate this item
(18 votes)
ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ፌ ስቡክ የሰመረላቸው የመንግስት ባ ለስልጣናትና ተ ቋማት ጥ ቂት ናቸው ብሏል ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያውያን የፌስቡክ ማህበራዊ ድረገጽ ተጠቃሚዎች ላይ ባደረገው የናሙና ጥናት፣ ኢትዮጵያውያን በፌስቡክ በኩል የሚያስተላልፏቸው የጥላቻ መልዕክቶችና አስተያየቶች መጠን፣ ከተጠቃሚዎች ብዛት…