ዜና
የ99 ጄነሬተሮች ግዢ ጨረታ፣ በፀረ ሙስና ባይስተካከል 6.4ሚ. ብር ይባክን ነበርከኢትዮጵያ የቢዝነስና ኮንስትራክሽን ባንክ ደንበኞች መካከል ግማሽ ያህሉ የሙስና ብልሹ አስራር እንዳጋጠማቸው የተናገሩ ሲሆን፤ የብድር ጠያቂዎች ምላሽ ለማግኘት አንድ አመት ያህል እንደሚጉላሉ ገለፁ፡፡ ባንኩ 99 ጄኔሬተሮችን ለመግዛት ባወጣው ጨረታ ከፍተኛ…
Read 3604 times
Published in
ዜና
በሪል እስቴቱ የተገዙ የግንባታ ቦታዎችን ለመውረር የተዘጋጁትን ህገ ወጦች እንፋረዳለን ብለዋል በግንባታ መዘግየት እንዲሁም ከደንበኞች ጋር በተፈጠረ አለመግባባት እና በተለያዩ ችግሮች ምክንያት የአክሰስ ሪልስቴት መስራችና ስራ አስኪያጅ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ከአገር ወጥተው አለመመለሳቸው የሚታወስ ሲሆን፤ መንግስት የግንባታ ቦታዎቹ ላይ ህገወጥ…
Read 2441 times
Published in
ዜና
በረሃብ ደካክሞ ለ5ቀን ራስ ደስታ ሆስፒታል ህክምና ተደርጎለታልባለፈው ሳምንት ሐሙስ ፒያሳ እምብርት ላይ በሚገኘው ዝነኛው ላሊበላ ወርቅ ቤት ውስጥ ለብዙዎች ትንግርት የሆነ ነገር ተከስቷል፡፡ ያውም በጠራራ ፀሃይ፡፡ ላሊበላ ወርቅ ቤት፤ በአካባቢው ከሚገኙ ሌሎች ወርቅ ቤቶች ለየት የሚያደርገው ለምሳ ከ7-9 ሰዓት…
Read 9003 times
Published in
ዜና
ሌላ ጉድጓድ መቆፈር እጀምራለሁ ብሏልኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የአለም አገራት በነዳጅ ፍለጋ ስራ ላይ የተሰማራው “ታሎው ኦይል” ኩባንያ፣ በደቡብ ኦሞ ቁፋሮ፣ የነዳጅ ሳይሆን የውሃ ክምችት ማግኘቱን ትናንት አስታወቀ፡፡ዘ አይሪሽ ታይምስ እንደዘገበው፣ ኩባንያው “ሺመላ” በተባለ ቦታ፣ የእሳተ ጐመራ አለቶችን ጭምር በመቦርቦር 1,940…
Read 4421 times
Published in
ዜና
ኢትዮጵያ እየገነባችው ያለው የህዳሴ ግድብ፤ በሱዳን፣ ግብፅና ኢትዮጵያ ትብብር መሠራት ነበረበት (ያሉት የሱዳን የውሃ ኤክስፐርት ዶ/ር ሳልማን አህመድ ሳልማን፤ “ወደፊትም ተመራጩ መፍትሔ የሦስቱ አገራትና የሌሎቹ የተፋሰሱ አገሮች ትብብር ነው” ብለዋል፡፡ “ሱዳን እና የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ መልካም እድሎች እና ፈተናዎች” በሚል…
Read 2447 times
Published in
ዜና
የአልባሳት፣ የጨርቃጨርቅ እና የእግር ሹራብ አምራቾችንና ነጋዴዎችን በአንድነት ያሰባስባል የተባለ የንግድ ሣምንት ከነሐሴ 11-14 2006 ዓ.ም በአሜሪካን ላስቬጋስ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ አለማቀፍ የፋሽን ድርጅቶች ይሳተፉበታል የተባለው የንግድ ሣምንት አለማቀፍ የፋሽን ማህበረሰቡን በማቀራረብ ሰፊ ግብይት ይፈፀምበታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የዝግጅት አስተባባሪ የ251…
Read 1654 times
Published in
ዜና