ዜና

Rate this item
(7 votes)
በየዓመቱ 700 ሺህ ዶላር ይመደብለታል ተብሏልኤል.ጂ ኤሌክትሮኒክስ በአዲስ አበባ ከተማ በ1.4 ሚሊዮን ዶላር የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ሊገነባ ነው፡፡ የመሰረት ድንጋዩ ባለፈው ረቡዕ የትምህርት ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር አቶ ወንድወሰን ክፍሉ በተገኙበት ተቀምጧል፡፡ ኤል.ጂ ግሩፕ ከኮርያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ ጋር በጋራ…
Rate this item
(5 votes)
ከ15 ዓመት በላይ እስር ሊያስቀጣቸው ይችላልከቀበሌው ሊቀመንበር ጋር በመመሳጠር ንብረትነቱ የመንግስት የሆነን ቤት፣ በህገወጥ መንገድ ወደ ራሱ አዛውሮ ሲጠቀም ተደርሶበታል የተባለው ግለሰብና ተባብረዋል በሚል የተጠረጠሩት የቀበሌው ሊቀመንበር ላይ ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከትናንት በስቲያ ክስ መሰረተባቸው፡፡ ሲኖሩበት የነበረውን የመንግስት ቤት ወደ ግል…
Rate this item
(24 votes)
በግማሽ ዓመት ከ7ቢ. ብር በላይ ገቢ አግኝቻለሁ ብሏል “መንግሥት፤ ቴሌ የምትታለብ ላም ናት ቢልም እየታለበ ያለው ህዝቡ ነው” “እነ ቴሌና መብራት ኃይልን ይዞ አገሪቱን መካከለኛ ገቢ ላይ አደርሳለሁ ማለት ቅዠት ነው” “ኢትዮ-ቴሌኮም በደረቅ ቼክ ማጭበርበር ወንጀል መከሰስ አለበት” “መንግስት በቴሌ…
Rate this item
(14 votes)
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት እየታየ በሚገኘው 28 ተከሳሾች ላይ ለቀረበ የአቃቤ ህግ የቪዲዮ ማስረጃ አስተርጓሚ እንዲመድብ የታዘዘው የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት፤ የፍ/ቤቱን ትዕዛዝ ተግባራዊ ባለማድረጉ ዋና ዳይሬክተሩ ፍ/ቤት ታስረው እንዲቀርቡ ታዘዘ፡፡ በእነ አማን አሠፋ…
Rate this item
(8 votes)
መሥፈርቱን የማያሟሉ ከሐምሌ 1 ጀምሮ እርምጃ ይወሰድባቸዋል በሥራ ላይ ካሉት ክሊኒኮች መስፈርቱን የሚያሟላ አይኖርም ተብሏል የግል ክሊኒኮች ማህበር በቂ የዝግጅት ጊዜ ሊሰጠን ይገባል አለ የመንግሥትና የግል የጤና ተቋማት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችላቸውን መስፈርቶችና ደረጃዎች የሚወስን አዲስ መመሪያ ወጣ፡፡ የጤና ተቋማቱ በአዲሱ…
Rate this item
(9 votes)
የጉራጊኛ ዘፋኙ ፍታ ወልዴ በንግድ ሱቅ ምክንያት በተፈጠረ አለመግባባት የእናቱ ወንድም በሆነው አጎቱ ባለፈው ሰኞ በጥይት ተደብድቦ ተገደለ፡፡ ተጠርጣሪው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት ሲሆን የሟች አስከሬን ወደ ትውልድ ሃገሩ ተወስዶ የቀብር ስነ ስርአቱ ተፈፅሟል፡፡ ሟች እና ገዳይ ከስጋ…