ዜና
Wednesday, 21 February 2024 12:09
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ከታጣቂዎች ጋር ለመወያየትና ሰላም ለማምጣት እንደሚፈልጉ ተናገሩ
Written by Administrator
• በአማራ ክልል ትራክተር እንጂ ጥይት አያስፈልግም • ይቅርታም ብለን ካሣም ከፍለን ቢሆን፣ እንታረቅ እንስማማ• በምርጫ የሰጣችሁንን ሥልጣን በምርጫ ውሰዱት-ሪፖርታዥ-በትላንትናው ዕለት ከአማራ ክልል ተወካዮች ጋር በጽ/ቤታቸው የተወያዩት ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ በአማራና በኦሮምያ ክልል ነፍጥ አንግበው ከሚንቀሳቀሱ ወገኖች ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ…
Read 1131 times
Published in
ዜና
87ኛውን የካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀንን በማስመልከት በሰማእታት ሀዉልት የአበባ ጉንጉን አኑረናል። ዘላለማዊ ክብር ለጀግኖች ሰማእታት! የ87ኛው የየካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀንን ለማሰብ ነው የአበባ ጉንጉን ያኖሩት። ከንቲባ አዳነች በዚህ ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ኢትዮጵያ የዛሬ መልክና ቅርፅ የያዘችው የቀደምት አባቶቻችን በከፈሉት…
Read 818 times
Published in
ዜና
እውነቱ ማውጣት፣ ተጎጂዎችን መካስና የወንጀለኞችን ተጠያቂነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገልጿል። የሚዲያ ባለሙያዎች አገራዊ መግባባቱን ሊያሣኩትም ሊያፈርሱትም ይችላሉ ተብሏል የሽግግር ፍትህ ሂደቱ በማህበረሰቡ መሃከል የሚኖረውን ስንጥቅ የሚደፍን መሆን አለበት። በኢትዮጵያ በቅርቡ ተግባራዊ መደረግ ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀው የሽግግር ፍትሕ፤ የሕግ የበላይነትን ለማስፈን ፤…
Read 801 times
Published in
ዜና
Sunday, 18 February 2024 00:00
የአብ ኩላሊት ማዕከል አገልግሎት መቋረጥ ህይወታቸውን ለአደጋ እንዳጋለጠውታካሚዎች ገለፁ
Written by Administrator
በመንግስት ተቋማቱ ጫና አገልግሎቱን ለማቆም ተገደናል - የማዕከሉ መስራች“ከገባነው ውል ያጎደልነው የለም” - አዲስ አበባ ጤና ቢሮ እና ምንሊክ ሆስፒታልከሁለት ዓመት በፊት በኢትዮጵያዊቷ ዲያስፖራ ትዕግስት አበበ፣ በአዲስ አበባ ጤና ቢሮና በዳግማዊ ምንሊክ ሆስፒታል ትብብር ለኩላሊት ታማሚዎች ነፃ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት…
Read 816 times
Published in
ዜና
Saturday, 17 February 2024 00:00
ሲንቄ ባንከ አ.ማ ከተለያዩ ተቋማት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ
Written by Administrator
ሲንቄ ባንከ አ.ማ ከተለያዩ ስምንት ተቋማት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ዛሬ የካቲት 7 ቀን 2016 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራርሟል፡፡ ባንኩ ከተቋማቱ ጋር ከተፈራረማቸው የመግባቢያ ሰነዶች በተጨማሪ የ50 ሚሊዮን ብር የኢንቨስትመንት ስምምነት ከኢትዮጵያ የነዋይ ዋስትና ሰነዶች ልውውጥ…
Read 696 times
Published in
ዜና
Saturday, 17 February 2024 00:00
አዲሱ የዳሸን ባንክ ቦርድ አቶ ዱላ መኮንንን በድጋሚ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበር አድርጎ መረጠ
Written by Administrator
የዳሸን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባካሄዱት 30ኛው መደበኛ ጉባኤ የተመረጠውና የምርጫውም ውጤት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፀደቀለት አዲሱ የዳሸን ባንክ ቦርድ ባደረገው የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ ባለፉት ሶስት ዓመታት ባንኩን በዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበርነት ያገለገሉትን አቶ ዱላ መኮንንን በድጋሚ በዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበርነት መርጧል፡፡ አዲሱ ቦርድ…
Read 594 times
Published in
ዜና